top of page


ጥቅምት 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤማዊያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ ተጨማሪ 2 ሴት ታጋቾችን መልቀቁ ተሰማ፡፡ ሐማስ ቀደም ሲል አግቷቸው ከነበሩት መካከል አንዲትን አሜሪካዊት ከነሁለት ልጆቿ የለቀቀው ሰሞኑን ነው፡፡ ሐማስ ተጨማሪዎቹን...
Oct 24, 20232 min read


ጥቅምት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ተጨማሪ ከተሞችን ለመያዝ ጥቃት መክፈቱን የዩክሬይን ሹሞች ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምስራቋ ከተማ ሐርኪቭ በሩሲያ ሀይሎች እየተመታች መሆኑን ሲድኒ ሞርኒንግ ሔራልድ ፅፏል፡፡ ኒኮፖል...
Oct 23, 20232 min read


መስከረም 29፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል ጦር የፍልስጤማውያን ይዞታ በሆነው የጋዛ ሰርፅ የአየር እና የሚሳየል ድብደባውን ማክፋቱ ተሰማ፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ሐማስ እና ተቀጥላዎቹን ለመደምሰስ ታላቅ...
Oct 10, 20232 min read


ጥር 24፣ 2015- የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢራን ላይ የያዘችው አቋም በእጅጉ ውጥረት አባባሽ ነው አሉ
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢራን ላይ የያዘችው አቋም በእጅጉ ውጥረት አባባሽ ነው አሉ፡፡ የላቭሮቭ አስተያየት የተሰማው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን...
Feb 1, 20231 min read


ጥር 22፣ 2015- ኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉ ነው ተባለ
ኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉ ነው ተባለ፡፡ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቀጠያው ንግግር በቅርቡ እንደሚከናወን የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን አሚር አብዱላሂያን መናገራቸውን ቻይና...
Jan 30, 20231 min read