top of page


ህዳር 4፣2017 በእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ከፍተኛ ሹም የነበሩት ኢያል ዛሚር ሀላፊነታቸው ለቀቁ
በእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ከፍተኛ ሹም የነበሩት ኢያል ዛሚር ሀላፊነታቸው ለቀቁ፡፡ ከሳምንት በፊት የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ዮአብ ጋላንት በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከኃላፊነት...
Nov 14, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአውሮፓ_ህብረት የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሀላፊ ጆሴፍ ቦሬል የእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ሰርጡን ከነጭራሹ ወደ ምድረ በዳነት የመለወጥ ይመስላል አሉ፡፡ ጆሴፍ ቦሬል በእስራኤል የጋዛ ዘመቻ ፍልስጤማውያን ለአመታት...
Mar 7, 20242 min read


ጥቅምት 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤማዊያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ ተጨማሪ 2 ሴት ታጋቾችን መልቀቁ ተሰማ፡፡ ሐማስ ቀደም ሲል አግቷቸው ከነበሩት መካከል አንዲትን አሜሪካዊት ከነሁለት ልጆቿ የለቀቀው ሰሞኑን ነው፡፡ ሐማስ ተጨማሪዎቹን...
Oct 24, 20232 min read


ዓለም አቀፍ ትንታኔ-እስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነው
እስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነው፡፡ ነገሩ እንካ በእንካ ያላጣው ነው። የኒኩሊየር ጉዳይም አለበት ተብሏል። ማን ከማን ምን ይፈልጋል?...
Oct 3, 20231 min read


የነሐሴ 22፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ሰሞኑን የአሜሪካው አምባሳደር የሰነዘሩትን እና አሉታዊ ነው ያለውን አስተያየት እንዲያርሙለት ጠየቃቸው፡፡ በሱዳን የአሜሪካው አምባሳደር ጆን ጎድፍሬይ ሰሞኑን በሰነዘሩት አስተያየት...
Aug 28, 20231 min read


እስራኤል በዌስት ባንክ ጄኒን ከተማ ድብደባ እየፈፀመች ነው
ሰኔ 26፣2015 እስራኤል በዌስት ባንክ ጄኒን ከተማ ድብደባ እየፈፀመች ነው፡: ዛሬ ማለዳ እስራኤል በጀኒን ከተማ በሚገኘው የፍልስጤማውያን የስደተኞች ሰፈር ላይ በፈፀመችው የአየር ጥቃት በጥቂቱ 3 ሰዎች እንደተገደሉ...
Jul 3, 20231 min read