top of page


መስከረም 8፣2017 - 15 አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም እንድታደርግ ጫና እንዲደረግባት ጠየቁ
15 አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም እንድታደርግ ጫና እንዲደረግባት ጠየቁ፡፡ በእስራኤል ላይ አለም አቀፍ ጫና እንዲበረታባት ከጠየቁት አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች መካከል ኦክስፋም፣...
Sep 18, 20241 min read


ሐምሌ 24፣2016 - የፍልስጤሙ የጦር ድርጅት ሃማስ የፖለቲካ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ ኢራን ውስጥ በአየር ጥቃት መገደላቸው ተነገረ
የፍልስጤሙ የጦር ድርጅት ሃማስ የፖለቲካ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ ኢራን ውስጥ በአየር ጥቃት መገደላቸው ተነገረ። ሃኒያ በኢራን ዋና ከተማ ቴሄራን ባለ መኖሪያ ቤታቸው የተገደሉት በእስራኤል የአየር ጥቃት ነው ሲል ሃማስ...
Jul 31, 20241 min read


ሚያዝያ 21፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአለም_የምግብ_ፕሮግራም በተለያዩ የአለም ክፍሎች የተለያዩ ቀውሶች መነባበር የሰብአዊ የምግብ እርዳታ አቅርቦቱን በእጅጉ ፈታኝ እያደረገው ነው ተባለ፡፡ በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት በመካከለኛው ምስራቅ...
Apr 29, 20242 min read


መጋቢት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል በእስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የሚመራው መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞ በርትቶበታል ተባለ፡፡ ትናንት በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ እስራኤላዊያን በኢየሩሳሌም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን ቢቢሲ...
Apr 1, 20242 min read

መጋቢት 21፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ
በፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ውሳኔ ሲተላለፍ አሜሪካ ድምፀ ተአቅቦ ማድረጓ እስራኤል ያልጠበቀችው ዱብ እዳ ሆኖባታል፤ አበሳጭቷታልም፡፡ አሜሪካ እንዲያ ማድረጉን ለምን መረጠችው? የተለያዩ ምክንያቶች...
Mar 30, 20241 min read

መጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከምጣኔ ሐብት አንፃር!
አዲስ አበባ መልሳ ልትገነባ ፈራርሳለች፡፡ እዚህም እዚያም መንገድ ፣በመንገድ ላይ የተተከለው ዛፍ፣ የንግድና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃውና አጥሩ ሳይቀር ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Mar 30, 20241 min read


መጋቢት 21፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል ትናንት ሶሪያ ውስጥ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተሰማ፡፡ የሶሪያ መከላከያ ሚኒስቴር ሹሞች እስራኤል በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ክፍል ከባድ ድብደባ መፈፀሟን እንደተናገሩ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሶሪያ...
Mar 30, 20242 min read


መጋቢት 17፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ የሚገኘው የፍራንሲስ ስኮት ድልድይ ተደረመሰ፡፡ በፓታፔስኮ ወንዝ ላይ የተዘረጋው ትልቅ ድልድይ የተደረመሰው ምሰሶው በተላላፊ መርከብ ከተመታ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ከ20...
Mar 26, 20242 min read


ጥር 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ኪየቭ ያሰለፈቻቸውን የፈረንሳይ ቅጥረኛ ወታደሮችን ይዞታ በቦምብ አውድሜዋለሁ አለ፡፡ የሩሲያ ጦር ፈረንሳዊያኑ ቅጥረኞች ነበሩበት የተባለው እና የተመታው ስፍራ በሐርኪቭ ከተማ...
Jan 19, 20242 min read


ጥር 7፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል ውስጥ በተሰረቀ መኪና በርካታ ሰዎችን ሆን ብለው በመግጨት ጉዳት አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በተጠርጣሪነት የተያዙት ግለሰቦች ፍልስጤማውያን እንደሆኑ አረብ ኒው...
Jan 16, 20241 min read


ታህሳስ 1፣2016 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ግብፅ ግብፃውያን ቀጣይ ፕሬዘዳንታቸውን ለመምረጥ ከትናንት አንስቶ ድምፅ እየሰጡ ነው፡፡ ድምፅ አሰጣጡ እስከ ነገ ድረስ እንደሚከናወን ኒው ዴይሊ ፅፏል፡፡ ፕሬዘዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲን ለመፎካከር ሶስት እጩዎች...
Dec 11, 20232 min read


ጥቅምት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሳውድ አረቢያ በሳውድአረቢያ ለጋዛ ተፈናቃይ ፍልስጤማውያን መደገፊያ የገንዘብ እርዳታ ማሰባሰብ ተጀመረ፡፡ ንጉስሳልማን እና አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማን የእርዳታ ማሰባሰቡ ዋነኞቹ አቀላጣፊዎች እንደሆኑ አረብ...
Nov 3, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - አሜሪካ በሐማስ ታግተው ወደ ጋዛ የተወሰዱ ታጋቾችን ለማስለቀቅ የሚረዱ የልዩ ሀይል ወታደሮችን ወደዚያው ልትልክ ነው ተባለ
ከወር ገደማ በፊት የፍልስጤማውያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ በእስራኤል ላይ ድንገት ደራሽ ጥቃት ሲያደርስ ከ200 በላይ ታጋቾችን ወደ ጋዛ መውሰዱ ሲነገር ሰንብቷል፡፡ ሐማስ ይዟቸው ከሰነበቱ ታጋቾች በሰብአዊ ርህራኔ...
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤማዊያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ ተጨማሪ 2 ሴት ታጋቾችን መልቀቁ ተሰማ፡፡ ሐማስ ቀደም ሲል አግቷቸው ከነበሩት መካከል አንዲትን አሜሪካዊት ከነሁለት ልጆቿ የለቀቀው ሰሞኑን ነው፡፡ ሐማስ ተጨማሪዎቹን...
Oct 24, 20232 min read


ጥቅምት 12፣2016 - 6 ምዕራባዊያን ሀገሮች እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምትፈፅመውን ድብደባ በመደገፍ የጋራ መግለጫ ማውጣታቸው ተሰማ
የእስራኤልን የጋዛ ዘመቻ በመደገፍ የጋራ መግለጫ ያወጡት አሜሪካ ፣ ብሪታንያ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን እና ካናዳ እንደሆኑ አናዶሉ ፅፏል፡፡ ሀገሮቹ በጋራ መግለጫው የእስራኤልን የጋዛ የጦር ዘመቻ ራስን የመከላከል...
Oct 23, 20231 min read


ጥቅምት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ተጨማሪ ከተሞችን ለመያዝ ጥቃት መክፈቱን የዩክሬይን ሹሞች ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምስራቋ ከተማ ሐርኪቭ በሩሲያ ሀይሎች እየተመታች መሆኑን ሲድኒ ሞርኒንግ ሔራልድ ፅፏል፡፡ ኒኮፖል...
Oct 23, 20232 min read


ጥቅምት 8፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጊኒ_ቢሳዎ የጊኒ ቢሳዎ ርዕሰ ከተማ ኤሌክትሪክ በመቋረጡ በድቅድቅ ጨለማ መዋጧ ተሰማ፡፡ ቢሳዎ በጨለማ የተዋጠችው የአገልግሎት ዋጋዬ አልተከፈለኝም ያለ የቱርክ ኩባንያ አገልግሎት በማቋረጡ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 19, 20232 min read


ጥቅምት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከተቃዋሚው ብሔራዊ የአንድነት ፓርቲ መሪ ቤኒ ጋንቴዝ ጋር የጦር ወቅት ጊዜያዊ መንግስት ለመመስረት ተስማሙ፡፡ የአገሪቱ ጦር መሰረቱን በጋዛ ሰርፅ ካደረገው...
Oct 12, 20232 min read


መስከረም 29፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል ጦር የፍልስጤማውያን ይዞታ በሆነው የጋዛ ሰርፅ የአየር እና የሚሳየል ድብደባውን ማክፋቱ ተሰማ፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ሐማስ እና ተቀጥላዎቹን ለመደምሰስ ታላቅ...
Oct 10, 20232 min read


መስከረም 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል 300,000 ተጠባባቂ ወታደሮቿን ጠራቻቸው፡፡ ለወታደሮቹ የዘመቻ ጥሪ የተደረገላቸው ሐማስ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በእስራኤል ላይ ድንገት ደራሽ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ ነው፡፡ አሁንም ድረስ...
Oct 9, 20231 min read