top of page


ሚያዝያ 3፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጆ_ባይደን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ለእስራኤል የብረት ግድግዳ እንሆናታለን አሉ፡፡ የባይደን አስተያየት የተሰነዘረው ኢራን በሶሪያ ደማስቆ የሚገኝ የቆንስላ ፅህፈት ቤቷ ለመመታቱ እስራኤልን እበቀላታለሁ ብላ...
Apr 11, 20242 min read


መስከረም 2፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊቢያ ከባድ አውሎ ናፋስ እና ጎርፍ መጠነ ሰፊ ጉዳት ያደረሰባት ሊቢያ ለ3 ቀናት የሚዘልቅ ብሔራዊ ሐዘን ላይ ነች፡፡ ከባዱ ዶፍ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ከ5 ሺህ በላይ ሰዎችን እንደገደለ TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡...
Sep 13, 20232 min read


ነሐሴ 4፣2015 - ጆ ባይደንን እገድላለሁ ብሎ ሲዝት የነበረው ግለሰብ እራሱ መገደሉ ተሰማ
የአሜሪካን ፕሬዘዳንት ጆ ባይደንን እና ሌሎች ሹሞችን እገድላለሁ ብሎ ሲዝት የነበረው እሬግ ሮበርትሰን የተባለ ግለሰብ እራሱ መገደሉ ተሰማ፡፡ ሮበርትሰን ዛቻው በፌስ ቡክ ድረ ገፅ ላይ አስፍሮ እንደነበር ሜይል ኦን...
Aug 10, 20231 min read


ጥር 23፣ 2015- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ወደ ዩክሬይን F-16 የጦር ጄቶችን አልልክም አሉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ወደ ዩክሬይን F-16 የጦር ጄቶችን አልልክም አሉ፡፡ ዩክሬይን ባለፈው ሳምንት አሜሪካ አብራምስ ታንኮችን እንደምትሰጣት ቃል ከገባችላት በኋላ F-16 የጦር አውሮፕላኖችንም ማግኘቴ...
Jan 31, 20231 min read