Dec 14, 20231 min readታህሳስ 4፣2016 - መንግስትም ፈቅዶ በፈረመው የካምፓላ ስምምነት መሰረት ለተፈናቃዮች እርዳታ እያቀረበ አይደለም ተብሏልበጎንደር በሚገኝ እና ቀበሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራ የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያ ከ2,700 በላይ ተፈናቃዮች እርዳታ እየጠበቁ ነው ተብሏል፡፡ መንግስትም ወዶና ፈቅዶ በፈረመው የካምፓላ ስምምነት መሰረት ለተፈናቃዮች...