top of page


በእራሳቸው ገንዘብ መገበያየትን እንደ መፍትሄ የሚያዩ የአፍሪካ ሀገራት በርክተዋል
የሸገር ልዩ ወሬ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ለውጪው አለም ገበያ ከሚያቀርቡት የምርት ሽያጭ ገቢ በብዙ መጠን የበለጠ ወጪ በየዓመቱ እንደሚያወጡ ይነገራል፡፡ የውጪ ምንዛሪ እጥረቱም ከዓመት ዓመት...
Jul 8, 20231 min read


ልዩ ወሬ - የዋጋ ግሽበቱ ዓመታትን ለሚውስዱ ግዙፍ ፕሮጀክት ስራ ተቋራጮች ከሚሸከሙት በላይ ሆኖባቸዋል
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ይህም ህዝቡን ፣ ገበያውን እየረበሸ ነው፡፡ ግሽበቱ አምስት ፣ አስር አመታት የሚፈጁ ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን የሚሰሩ ስራ ተቋራጮችን ደግሞ...
Jul 3, 20231 min read


ከጋዜጠኝነት ስነ -ምግባር ውጭ መረጃዎችን የሚያሰራጩ የመገናኛ ብዙኃን
መገናኛ ብዙሃን ለህዝብ የሚያቀርቡት መረጃ የሞያውን ስነ ምግባር የጠበቀ ካልሆነ ከጥቅማቸው ይልቅ ጥፋታቸው እንደሚበረታ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያም በዚህ ፈተና ውስጥ ያለች ትመስላለች፡፡ የሀሰት መረጃ በመፈብረክ ጥላቻ...
Jun 29, 20231 min read
ከተተከሉ ችግኞች ምን ያህሉ እንክብካቤ አግኝተው ፀደቁ የሚለው ትኩረት ሲሰጠው አይታይም
ክረምት በመጣ ቁጥር ከፍተኛ ሀብት እየፈሰሰ በቢሊዮን የሚቆጠር ችግኝ ይተከላል፡፡ ከተተከሉ በኋላ ምን ያህሉ እንክብካቤ አግኝተው ፀደቁ የሚለው ግን ትኩረት ሲሰጠው አይታይም፡፡ ይህ መስተካከል ያለበት ነው የሚሉት...
Jun 29, 20231 min read
አሁን አሁን አነቃቂዎች በሚባሉ ግለሰቦች የሚሰጠው ሀሳብ ፣ ሀብትን ወዳንተ ሳበው ይመጣል የሚል ሆኗል
ሰርተህ ብላ የሚለውን አባባል የሚፃረር ይመስላል፡፡ አሁን አሁን አነቃቂዎች በሚባሉ ግለሰቦች የሚሰጠው ሀሳብ ፣ ሀብትን ወዳንተ ሳበው ይመጣል የሚል ሆኗል፡፡ “መልካም ተመኝ” ፣ በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለ ሀብት ይኖረኛል...
Jun 29, 20231 min read