top of page


ሚያዝያ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኒጀር የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አሜሪካን በቃ ወታደሮችሽን ከሀገሬ አስወጪልኝ አለ፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት ለአሜሪካ መሰል ጥያቄ ሲያቀርብ ወር ባልሞላ ጊዜ የትናንቱ 2ኛው እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የምዕራብ...
Apr 9, 20242 min read


ነሐሴ 2፣2015 - የኒጀር የመንግስት ገልባጮች ለሀገሪቱ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ
በገልባጮቹ በጠቅላይ ሚኒስትር የተሾሙት ዓሊ ማሐማን ላሚን ዛይን እንደሆኑ ፒፕልስ ጋዜት ፅፏል፡፡ ላሚን ዛይን በተገለበጠው መንግስት የምጣኔ ሐብታዊ ጉዳዮች ሚኒስትር እንደነበሩ ዘገባው አስታውሷል፡፡ የኒጀር...
Aug 8, 20231 min read


ሐምሌ 29፣2015 - የኒጀር የመንግስት ገልባጮች ሀገሪቱ ከተለየያ ሀገራት ጋር የነበራትን ግንኙነት አቋረጡት
የኒጀር ወታደራዊ የመንግስት ገልባጮች ሀገሪቱ ከአሜሪካ፣ ከፈረንሳይ፣ ከናይጀርያ እና ከቶጎ ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጡት፡፡ የኒጀሮቹ ገልባጮች ህጋዊውን የፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙምን መንግስት ወደ...
Aug 5, 20231 min read


ሐምሌ 28፣2015 - በኒጀር መንግስታቸው የተገለበጠባቸው ፕሬዘዳንት አሜሪካንን እርጂኝ አሉ
በኒጀር መንግስታቸው በወታደሮች የተገለበጠባቸው ፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም ወደ ሀላፊነታቸው ለመመለስ አሜሪካንን እርጂኝ ማለታቸው ተሰማ፡፡ በኒጀር የፕሬዘዳንት ሞሐመድ ባዙም መንግስት በወታደሮች ከተገለበጠ ከሳምንት...
Aug 4, 20231 min read