top of page


የካቲት 5፣2016 - ከረሚታንስ በአግባቡ ለመጠቀም በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ዜጎችን መረጃ የት ማን አለ? የሚለውን መሰነድ ቀዳሚው ነው ተብሏል
መንግስት በተለያዩ ሀገራት 3 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ለስደት እንደሚኖሩ ይናገራል፡፡ በህጋዊና በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የወጡ ኢትዮጵያውያ መረጃ በአግባቡ ባለመያዙ ቁጥሩ ከዚሁ በእጥፍ ሊበልጥ እንደሚችል ተገምቷል፡፡...
Feb 13, 20241 min read


ጥር 22፣2016 - ዶላርን በህጋዊ መንገድ ለሚልኩት መንግስት ምን ዓይነት ማበረታቻዎች አዘጋጅቷል?
በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገር ቤት የሚልኩት የውጭ ምንዛሬ በግምት በአማካይ 6.4 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡ ይህ ግን መላክ ከሚችለው ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ ነው፡፡ መንግስት...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ከፍ ለማድረግ ምን መደረግ አለበት?
በአፍሪካ ከናይጄርያ ቀጥሎ ከፍተኛ የዳያስፖራ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ እንደሆነች ይነገራል፡፡ ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ በባንክ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ግን ከ 4 እና 5 ቢሊዮን ዶላር በልጦ አያውቅም፡፡...
Jan 25, 20241 min read