top of page


ጥር 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የፍሎሪዳው አስተዳዳሪ ሮን ዲሳንቲስ ሪፖብሊካዊውን የፖለቲካ ማህበር በመወከል በፕሬዘዳንታዊ እጩነት ለመቅረብ ከሚደረገው ፉክክር ራሳቸውን ማግለላቸውን ተናገሩ፡፡ ዲ ሳንቲስ ራሳቸውን ከፉክክሩ...
Jan 22, 20242 min read


ጥቅምት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ተጨማሪ ከተሞችን ለመያዝ ጥቃት መክፈቱን የዩክሬይን ሹሞች ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምስራቋ ከተማ ሐርኪቭ በሩሲያ ሀይሎች እየተመታች መሆኑን ሲድኒ ሞርኒንግ ሔራልድ ፅፏል፡፡ ኒኮፖል...
Oct 23, 20232 min read


ነሐሴ 11፣2015 - የሩሲያዋ የጠፈር መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ምህዋር መድረሷ ተሰማ
መንኮራኩሯ ወደ ጨረቃ ምህዋር የገባችው ከመጠቀች ከ5 ቀናት ገደማ በኋላ እንደሆነ TRT ዎርልድ ፅፏል፡፡ ሉና 25ን በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ የማሳረፍ እቅድ መኖሩ ታውቋል፡፡ መንኮራኩሯ በዚያ ውሃ ይገኝ እንደሆነ...
Aug 17, 20231 min read


የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉ
ሰኔ 20፣2015 የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉ፡፡ ላቭሮቭ በዋግነር የተነሳው አመፅ እንደሚሳካ...
Jun 29, 20231 min read