Oct 3, 20231 min readዓለም አቀፍ ትንታኔ-እስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነውእስራኤል እና ሳውዲ አረቢያ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መመስረታቸው አይቀርም የሚለው ጉዳይ ጎልቶ እየተሰማ ነው፡፡ ነገሩ እንካ በእንካ ያላጣው ነው። የኒኩሊየር ጉዳይም አለበት ተብሏል። ማን ከማን ምን ይፈልጋል?...
Aug 29, 20231 min readየነሐሴ 23፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች#ሳውዲ_አረቢያ በሳውዲ አረቢያ በልምምድ ላይ የነበረ የጦር አውሮፕላን መከስከሱ ተሰማ፡፡ የተከሰከሰው ቶርኔዶ የተሰኘ የጦር አውሮፕላን እንደሆነ የሳውዲ የመከላከያ ሹሞች መናገራቸውን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ የአውሮፕላኑ...
Jan 30, 20231 min readጥር 22፣ 2015- ኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉ ነው ተባለኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉ ነው ተባለ፡፡ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቀጠያው ንግግር በቅርቡ እንደሚከናወን የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን አሚር አብዱላሂያን መናገራቸውን ቻይና...
Dec 28, 20221 min readታህሳስ 18፣ 2015- ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለ፡፡ ከየኔነህ ሲሳይ በምህረት ስዩም ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 14, 20221 min readታህሳስ 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔአለም አቀፍ ትንታኔ ለ3 ቀናት የሚዘልቀው የአሜሪካ አፍሪካ ጉባኤ ትናንት በአሜሪካ ተጀምሯል፡፡ ከአፍሪካ ያላት የንግድ ልውውጥ በቻይና የተነጠቀችው አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጥበቅ...
Dec 10, 20221 min readህዳር 30፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔህዳር 30፣ 2015 አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካ ቅያሜ ቢገባትም የሳውዲ አረቢያ እና የቻይና ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ ነው፡፡ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ እጅግ የጋለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡...
Dec 8, 20221 min readህዳር 29፣ 2015- የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማህዳር 29፣ 2015 የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ፡፡ ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ ጉብኝታቸው ፈርጀ ብዙ ጉዳዮች እንደሚጠብቋቸው ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡...