top of page


ጥቅምት 19፣2017 - አቢሲንያ ባንክ ''የሀገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማበረታታት'' በሚል አዘጋጀሁት ላለው ሽልማት ባለዕድለኞችን በዕጣ ለየ
አቢሲንያ ባንክ ''የሀገር ውስጥ ቁጠባን እና የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ለማበረታታት'' በሚል አዘጋጀሁት ላለው ሽልማት ባለዕድለኞችን በዕጣ ለየ። ባንኩ ''እንሸልምዎ'' በማለት የሰየመው ይህ ሽልማት ሲያካሄድ ለ6ተኛ...
Oct 29, 20241 min read

ጥቅምት 8፣2017 - ለመሆኑ ስራ እና ሰራተኛ መገናኘት ያልተቻለው ለምንድነው?
በጤና ተቋማት የአንስቴዥያ ህክምና ባለሞያዎች ቁጥር አናሳ መሆኑ ሆስፒታሎች ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ተናግሯል። በሌላ በኩል ግን በዘርፉ የተመረቁ በርካታ ባለሞያዎች ቢኖሩም ስራ አጥ ሆነው መቀመጣቸው...
Oct 18, 20241 min read


መስከረም 29፣2017 - ''መንግስትንና የፋኖ ሃይሎችን ለንግግር እንዲቀመጡ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰሩ አካላት አሉታዊ ተፅዕኖ አሳድረውብኛል’’ የአማራ ክልል የሰላም ም/ቤት
የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ‘’ያልተረዱኝ’’ ያላቸው በተለይም ከኢትዮጵያ ውጭ ሆነው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚሰሩ አካላት ‘’መንግስትን እና የፋኖ ሃይሎችን ለንግግር እንዲቀመጡ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት ላይ...
Oct 9, 20241 min read


ግንቦት 23፣2016 - ሴቶች በሰብአዊ መብት ጥሰት እና መሰል ፈተናዎች እየተቸገሩ መቀጠላቸው ይነገራል
ሴቶች በጤና፣ በአመራርነትና ውሳኔ ሰጭነት፣ በኢኮኖሚው እና በሌላውም መስክ ያላቸው ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢሆንም በሰብአዊ መብት ጥሰት እና መሰል ፈተናዎች እየተቸገሩ መቀጠላቸው ይነገራል፡፡ ይህ የተባለው...
May 31, 20241 min read


ግንቦት 21፣2016 - የፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር እና የፌዴራል ፍ/ቤቶች አዋጅ ማሻሻያ ሊደረግላቸው ነው ተባለ
በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት ፀድቀው በስራ ላይ የቆዩት የፌዴራል ዳኝነት አስተዳደር እና የፌዴራል ፍ/ቤቶች አዋጅ ማሻሻያ ሊደረግላቸው ነው ተባለ፡፡ የአዋጆቹ መሻሻል የፍ/ቤቶችን ነፃነት ለማስጠበቅና ጠንከራ ተጠያቂነት...
May 29, 20241 min read

ግንቦት 20፣2016 - የቅርስ ዘረፋ አሁንም ድረስ አልቆመም ተባለ
ይህንን ያለው የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ነው፡፡ ባለስልጣኑ እንዳለው ኢትዮጵያ ውስጥ ቅርሶች አሁንም ድረስ በተለያየ መንገድ ተዘርፎ ከሀገር እየወጣ ነው፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤልያስ ሽኩር...
May 28, 20241 min read


ግንቦት 14፣2016 - የአበባ፤ አትክልት እና ፍራፍሬ ዘርፍ አሁንም ብቃት ያለው አምራች ሃይል ይፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ በማምጣት ከቡና ቀጥሎ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የአበባ፤ አትክልት እና ፍራፍሬ ዘርፍ አሁንም ብቃት ያለው አምራች ሃይል ይፈልጋል ተባለ። በስራው የተሰማሩ ሰዎችን ዕውቀት ማሳደግ ቢቻል...
May 22, 20241 min read


ግንቦት 10፣2016 - የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል
በብሔራዊ ደረጃ አንድ ሰው አንድ ነው የሚል አላማን ይዞ ስራ የጀመረው የብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ቁጥሩ ከፍ ለማድረግ በብርቱ እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡ ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ በብሔራዊ ደረጃ ኢትዮ ቴሌኮም መስጠት...
May 18, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - በመጪው ወር ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ
በመጪው ወር በአራት ክልሎች ውስጥ ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ፡፡ ቦርዱ ቀደም ሲል በያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች የምዝገባ ጊዜ መጠናቀቂያው ዛሬ ነበር፡፡ የኔነህ...
May 13, 20241 min read


ሚያዝያ 30፣2016 ‘’የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት’’ በኢትዮጵያ ስራ ላይ ማዋል ቀላል አይሆንም ተባለ
የታሪፍ ቅነሳ እና የውድድር ጫና ተፅዕኖ አለው የሚባለውን ‘’የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት’’ በኢትዮጵያ ስራ ላይ ማዋል ቀላል አይሆንም ተባለ። የኢትዮጵያ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ይህንኑ አውቀው ለውድድሩ...
May 8, 20241 min read

ሚያዝያ 29፣2016 - የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ልምምዱ ከፍ እንዲል ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
ወጣቶች የሰብአዊነት እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ልምምዱ ከፍ እንዲል ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡ በልማት ስራው መሳተፍ ብፈልግም በተለያዩ አካባባቢዎች ያለው ግጭት እና ሰው ሰራሽ...
May 7, 20241 min read

ሚያዝያ 24፣2016 - ሕብረት ባንክ የቅድመ ክፍያ ‘’ህብር ማስተር ካርድ’’ አገልግሎት ማስጀመሬን እወቁልኝ አለ
ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ኢትዮጵያዊያን በሌሎች የአለም ሀገራት የሚኖራቸውን ግብይት ምቹ በሆነ ሁኔታ እንዲያከናውኑ የሚያስችል፣ የፋይናንስ አካታችነትንና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት የሚያስችል የባንክ አገልግሎት...
May 2, 20241 min read


ሚያዝያ 23፣2016 - ለውጭ ገበያ ጭምር ስኳር ያቀርባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ‘’ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ’’ እቅዱ በተባለለት ልክ አልተሳካም
ለውጭ ገበያ ጭምር ስኳር ያቀርባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ‘’ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ’’ እቅዱ በተባለለት ልክ አልተሳካም፡፡ በሌላ በኩል 75 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሸንኮራ ለምቶ እያንዳንዱ የስኳር ፋብሪካ...
May 1, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - በትናንትናው እለት የፀደቀው የግብርና ፖሊሲ ምን አዲስ ነገር ይዟል?
የሚኒትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ውሳኔ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል ግብርናን የተመለከተ ይገኝበታል፡፡ በስራ ላይ የነበረው የግብርና ፖሊሲ ከምርትና ምርታማነት ጋር አብሮ መጓዝ ለዘርፉ እድገትም ማነቆ የሆነ...
Apr 26, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - በኢትዮጵያ የዶክትሬት ትምህርት ጥናት በምን ሁኔታ እየተሰራ ነው ?
የሶስተኛ ወይንም የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት እና ጥናት በየመስኩ ያሉ ችግሮችን መፍቻ አዲስ እውቀት ወይም የነበረው ላይ እውቀት ተጨማሪ ማግኛ ሊሆን እንደሚገባ የዘርፍ አዋቂዎች ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ የዶክትሬት...
Apr 26, 20241 min read


ሚያዝያ 16፣2016 - በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተነሳው እሳት ሙሉ ለሙሉ መጥፋቱ ተነግሯል
ሚያዝያ 10/ 2016 በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተነሳው እሳት ሙሉ ለሙሉ መጥፋቱ ተነግሯል። በተለያዩ አካላት ርብርብ እሳቱን ከትናንት በስትያ ምሽት ላይ መቆጣጠር እንደተቻለ የነገሩን የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ...
Apr 24, 20241 min read


ሚያዝያ 16፣2016 - በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ቄራ ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለ
በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ቄራ ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለ። ቄራው በወር በአማካይ እስከ ስልሣ ሺህ ኪሎ ግራም የግመል ስጋ ሣውዲ አረቢያ እየላከ እንደሚገኝ ሠምተናል። ንጋቱ...
Apr 24, 20241 min read


ሚያዝያ 15፣2016 - አዲሱ የካላዛር ህክምና ወደ ምዕራፍ ሁለት የክሊኒካል ሙከራ መሸጋገሩ ተሰማ
ካላዛር ከወባ ቀጥሎ በዓለም ላይ በጥገኛ ተህዋሲያን የሚተላለፍ ገዳዩ በሽታ ነው፡፡ በሽታው ትኩሳት፣ የክብደት መቀነስ፣ ከልክ ያለፈ የጣፊያና የጉበት እድገት ያስከትላል፣ በጊዜው ካልታከመም ለሞት ሊዳርግም...
Apr 23, 20242 min read


ሚያዝያ 15፣2016 - የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል
የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል፡፡ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ የተፈፀሙ በደልና ግፎች የሚመረመሩበት የሽግግር ፍትህ በህግ የሚጠየቁና በምህረት የሚታለፍ አጥፊዎች እንደሚኖሩ ፖሊሲው ይጠቅሳል፡፡ ምህረት...
Apr 23, 20241 min read


ሚያዝያ 15፣2016 - የቢል ኤንድ ሜሌንዳ ፋውንዴሽን
የኢትዮጵያን ግብርና ትምህርት እና ጤናን ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በመደገፍ ላይ ያለው የቢል ኤንድ ሜሌንዳ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን ዛሬ ከኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር...
Apr 23, 20241 min read


ሚያዝያ 9፣2016 - በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ የሥርጭት ምጣኔ 0.9 ቢሆንም በቦታ፣ በእድሜ፣ በጾታና በሌሎችም ምክንያቶች ከፍተኛ የስርጭት ልዩነት እየታየ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ ያለው አጠቃላይ የኤች አይ ቪ ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ 0.9 ቢሆንም በቦታ፣ በእድሜ፣ በጾታ እንዲሁም በሌሎችም ምክንያቶች ከፍተኛ የስርጭት ልዩነት እየታየ ነው ተባለ፡፡ የኤች አይ ቪ መከላከል ስራ ተጋላጭ...
Apr 17, 20242 min read