top of page


መስከረም 11፣2017 - የፀረ HIV መድሃኒት ተጠቃሚዎች እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች የሚያገኙትን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ
በኢትዮጵያ የፀረ ኤች አይቪ ኤድስ(HIV) መድሃኒት ተጠቃሚዎች እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች የሚያገኙትን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ፡፡ ስምምነቱን ያደረጉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የአስቸኳይ...
Sep 21, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ኢንቨስትመንት ያስመዘገቡ አራት ኩባንያዎች የማዕድን ማምረት ፈቃድ ተሰጣቸው
ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ኢንቨስትመንት ያስመዘገቡ አራት ኩባንያዎች የማዕድን ማምረት ፈቃድ ተሰጣቸው፡፡ የፈቃድ ስምምነቱን የማዕድን ሚኒስትሩ ሀብታሙ ተገኘ እና የኩባንያዎቹ ስራ አስፈጻሚዎች ተፈራርመዋል፡፡ ፈቃድ...
Mar 28, 20241 min read


ጥር 29፣2016 - የአፍሪካ ቡና ሳምንት አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ
የኢትዮጵያን ቡና በአለም አቀፍ ደረጃ ለማስታወዋወቅና የገበያ እድል ለመፍጠር ይረዳል የተባለ ለ4 ቀን የሚቆይ የአፍሪካ ቡና ሳምንት አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ፡፡ በአውደ ርዕይው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...
Feb 7, 20241 min read


ጥር 21፣2016 - ከ89 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራችው አውሮፕላን ኢትዮጵያ ተረከበች
ከዛሬ 89 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራችው እና "ፀሐይ" በመባል የምትታወቀውን አውሮፕላን ኢትዮጵያ ተረከበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ፀሐይ” በመባል የምትታወቀው እና በ1927 ዓ.ም በኢትዮጵያ...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 21፣2016 - በአዲስ አበባ የመሬት አገልግሎቶች መታገዳቸው ተሰማ
የመሬት አገልግሎቶች መታገዳቸውን የተናገረው የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እግዱ እንከ መቼ እንደሚቆይ በግልጽ አልተናገረም፡፡ በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመዋቅራዊ አደረጃጀት ጥናት ተከናውኖ...
Jan 30, 20241 min read


ጥር 15፣2016 - በወልቂጤ እና በዙሪያው ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር እየተሻሻለ መጥቷል ሲል ክልሉ ተናግሯል
እንደ አዲስ በተዋቀረው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች አለመረጋጋትና ሁከቶች እየተከሰቱ እንደሆነ ይሰማል፡፡ ክልሉ ግጭቶችና አለመረጋጋቶች እንዲከስሙ በብርቱ እየሰራሁ ነው፤ በወልቂጤ ከተማ እና በዙሪያው...
Jan 24, 20241 min read


ጥር 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ኪየቭ ያሰለፈቻቸውን የፈረንሳይ ቅጥረኛ ወታደሮችን ይዞታ በቦምብ አውድሜዋለሁ አለ፡፡ የሩሲያ ጦር ፈረንሳዊያኑ ቅጥረኞች ነበሩበት የተባለው እና የተመታው ስፍራ በሐርኪቭ ከተማ...
Jan 19, 20242 min read


ታህሳስ 22፣2016 - በክሪፕቶ ከረንሲ ስራ ላይ ለተሰማራው ቢትክላስተር ኩባንያ የተሰጠ የኤሌክትሪክ ሀይል ፈቃድ የለም ተባለ
በምናባዊ ገንዘብ (ክሪፕቶ ከረንሲ) ስራ ላይ ለተሰማራው ቢትክላስተር ኩባንያ የተሰጠ የኤሌክትሪክ ሀይል ፈቃድ የለም ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ የመረጃ ማዕከል ለመገንባት ወደ 10 ኩባንያዎች እስካሁን ጥያቄ ማቅረባቸው...
Jan 1, 20241 min read


ታህሳስ 22፣2016 - የሪል ስቴት ቤት ግዢና ሽያጩ እንዴት ነው?
በመኖሪያ ቤት ፍላጎት እና አቅርቦት መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፡፡ በመንግስት የመኖሪያ ቤት ፕሮግራም በመቶ ሺዎች ተመዝግበው እየጠበቁ ነው፡፡ አቅም ላላቸው፣ ሚሊዮን ብር አውጥተው መግዛት ለሚችሉ ደግሞ የግል ቤት...
Jan 1, 20241 min read

ታህሳስ 20፣2016 - ንብ ባንክ በብርቱ እየሰራ መሆኑ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ለሸገር ነግዋል
ንብ ባንክ ለደንበኞቹ የቢዝነስና የሥራ ቅልጥፍና ሲባል በብርቱ እየሰራ መሆኑ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ለሸገር ነግዋል። ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 30, 20231 min read

ታህሳስ 20፣2016 - ተማሪዎች ከእነ ዩኒፎርማቸው፣ ሰራተኞች ከእነ ደንብ ልብሳቸው....
ተማሪዎች ከእነ ዩኒፎርማቸው፣ ሰራተኞች ከእነ ደንብ ልብሳቸው፣ ስራ አጡ ጊዜ ማሳለፊያ እያለ የስፖርታዊ ውርርድ (ቤቲንግ) ቤቶችን ሲያጣብብ ይውላል፡፡ ከተማዋ በስፖርታዊ ውርርድ ቤቶቹ ተጥለቅልቃለች፡፡ ይህ ድርጊት...
Dec 30, 20231 min read


ታህሳስ 19፣2016 - በአውሮፓ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ልኮ ለማስተማር፣ ልምድ ለመለዋወጥና የገንዘብም ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ
በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ካሉና ስመጥር በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ልኮ ለማስተማር፣ ልምድ ለመለዋወጥ ፣ እንዲሁም የገንዘብም ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ፡፡ ፕሮጀክቱ በምህፃሩ...
Dec 29, 20231 min read


ታህሳስ 18፣2016 - ኢትዮጵያ ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ሀይል መሸጥ ልትጀምር ነው
ኢትዮጵያ ለታንዛኒያም የኤሌክትሪክ ሃይል መሸጥ ልትጀምር ነው። ታንዛንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ከኢትዮጵያ የምትገዛ አራተኛዋ የአካባቢው ሀገር ትሆናለች ተብሏል። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 28, 20231 min read


ከ100,000 በላይ ስራ አጥ ወጣቶች በአሁን ሰዓት በክልሉ መኖራቸውን ሰምተናል
ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ ተሰጥተው በጊዜያቸው ያልተመለሱ የብድር እዳዎችን እያሰመለሰ እንደሚገኝ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ተናገረ፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታት ዉስጥም 150 ሚሊዮን ብር የብድር እዳ ተመላሽ...
Dec 27, 20231 min read


ታህሳስ 17፣2016 - የልማት ድርጅቶች ተሻሽሎ በወጣው የመንግስት ግዥና ንብረት አዋጅ መተዳደር የለብንም አሉ
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተሻሽሎ በወጣው የመንግስት ግዥና ንብረት አዋጅ መተዳደር የለብንም አሉ፡፡ ረቂቅ ህጉ የልማት ድርጅቶችን የማያሰራ እና ከተወዳዳሪነት የሚያስወጣ ነው ይላሉ፡፡ በጉዳዩ ላይ ዛሬ በህዝብ...
Dec 27, 20231 min read


ታህሳስ 16፣2016 - የዳኝነት ክፍያ ለማሻሻል የወጣው ደንብ የተጋነነ በመሆኑ ፍትህ የማግኘት መብትን የሚጋፋ ነው ተባለ
የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት ክፍያ ለማሻሻል የወጣው ደንብ ከ2,000 እስከ 11 ሚሊዮን ብር የዳኝነት ክፍያን የሚጠይቅ ሲሆን የተጋነነ በመሆኑ ፍትህ የማግኘት መብትን የሚጋፋ ነው ተባለ፡፡ ሰዎች ለዳኝነት...
Dec 26, 20231 min read

ታህሳስ 13፣2016 - ‘’በግዴታ ወደ ነበራችሁበት ካልተመለሳችሁ የዕለት እርዳታ አታገኙም’’
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮች፣ ግጭቶች እና ጥቃቶች ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያው ተጠልለው ዓመታትን ያስቆጠሩ ሚሊዮኖች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ተቀብላ ባፀደቀቺው የሀገር ውስጥ...
Dec 23, 20231 min read

ታህሳስ 13፣2016 - የጋዜጠኞች እስር እና ማስፈራራት በኢትዮጵያ
የመገናኛ ብዙሃን ህዝብ የሚያስፈልገውን መረጃ ያለተፅዕኖ እና ያለ ማንም ጫና ማሰራጨት ካልቻሉ፣ በነፃነት መረጃዎችን ማንሸራሸር ከተሳናቸው ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት የወረቀት ላይ ጌጥ ብቻ ይሆናል፡፡ ለመሆኑ...
Dec 23, 20231 min read