ጥር 16፣ 2015- የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቡርኪናፋሶ መንግስት የፈረንሳይ ወታደሮች ይውጡልኝ ማለቱን በጭራሽ አልገባንም አሉ
ጥር 16፣ 2015-የኩዌት መንግስት የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረበ
ጥር 16፣ 2015- በመንግስት መሬት አቅራቢነት፣ የግንባታ ድጎማ የሚገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኪራይ እና የመሸጫ ዋጋ እንዲሁም የመሬት ፖሊሲ ትሰማላችሁ
ጥር 16፣ 2015- በየከተሞች ካለው መሬት ተቆጥሮ የተመዘገበው ከ12 በመቶ አልበለጠም
ጥር 16፣ 2015- ደብረ ብርሃን ከተማዋን የሚመጥን ባለ ኮከብ ሆቴል የላትም ተባለ
ጥር 16፣ 2015- በባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች የኮሌራ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ
ጥር 15፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- አስተዳደር እና ኢኮኖሚ
ጥር 15፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት አጋጥሞት የነበረው የዶሮ ግብር የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ ስራ ሊጀምር ነው
ጥር 15፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የደሴ ሙዚየም መልሶ ግንባታ የሚውል ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ተገኘ
ጥር 15፣ 2015- ከ60 በላይ በጎ አድራጊ ድርጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዛሬ መቀሌ ገብቷል
ጥር 15፣ 2015- መንግሥት ያሉትን የቤት ሃብቶች በአግባቡ አውቆ ማስተዳደር የሚያስችል ሶፍትዌር ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ
ጥር 12፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
ጥር 12፣ 2015- የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት ያሉበትን ችግሮች እንዲሻገር በተለይ ከበጀት አጠቃቀም አንፃር ቅድሚያና የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ዘርፎች መለየ
ጥር 12፣ 2015- በቅርቡ ስራ ላይ ይውላል የተባለው የማይንቀሳቀስ ንብረት ታክስ፣ የተለያዩ ቁሶች ወደ ሀገር እንዳይገቡ የተደረገው ክልከላና ሌሎችም እርምጃ
ጥር 12፣ 2015- ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ቅርስትነት በዩኔስኮ ያስመዘገበቻቸውን ጨምሮ በርካታ ህዝብ የሚሳተፍባቸው የአደባባይ በዓላት አሏት
ጥር 12፣ 2015- የሴራሊዮን ፓርላማ የሴቶችን መብት ፣ ኑሮ እና የሥራ ሁኔታ የሚያሻሽል ሕግ አፀደቀ
ጥር 12፣ 2015- ሩሲያ ውስጥ ስለላ ሲያቀላጥፍ ነበር የተባለ አሜሪካዊ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ
ጥር 12፣ 2015- አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬይን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እርዳታቸውን ሊያጎርፉላት ነው ተባለ
ጥር 12፣ 2015- ከትናንት በስቲያ ባጋጠሙ የእሳት አደጋዎች 6.2 ሚሊየን ብር የተገመተ ንብረት ወደመ
ጥር 12፣ 2015- በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች 21.2 ሚሊየን ሕዝብ ድጋፍ እየቀረበለት ነው ተባለ
ጥር 12፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ከሃፊነታቸው በተነሱት ሚኒስትሮች ምትክ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙ