ጥር 4፣ 2015- ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ
ጥር 4፣ 2015- በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ
ጥር 4፣ 2015- በቢሾፍቱ ያጋጠመ ከ1 ቀን በላይ የፈጀ የእሳት አደጋ 3 ሚሊዮን ብር የተጠጋ ንብረት አወደመ
ጥር 4፣ 2015- የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ
ጥር 4፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም ባለፈው ሙሉ ዓመት ያገኘሁትን ትርፍ በዘንድሮ ግማሽ ዓመት አግኝቻለሁ አለ።
ታህሳስ 19፣ 2015- በመቀሌ የተደረገውን ንግግርና ውይይትን በሚመለከት ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ
ታህሳስ 19፣ 2015- በተለያዩ ወረርሽኞች መከሰት እንዲሁም በግጭት ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎች ለአዕምሮ ጤና መቃወስ እና የስነ ልቦና ጉዳት ይዳረጋ
ታህሳስ 19፣ 2015በቀድሞው የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ልማት ኢንስቲትዩት ከመመሪያ ውጭ በተፈፀመ ግዥ እና በተለያዩ ግድፈቶች ከ173 ሚሊየን ብር
ታህሳስ 19፣ 2015- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ ዘገባዎች የኮሮና ቫይረስ እንደገና እየተሰራጨ ነው
ታህሳስ 19፣ 2015- የግዙፍ ኩባንያዎች የምርቱ፣ የአገልግሎቱ፣ የሆቴል የቱሪዝሙና አጠቃላይ የኢኮኖሚው የጉልበት አንደበት ማስታወቂያ ነው!
ታህሳስ 19፣ 2015- የብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ
ታህሳስ 19፣ 2015- የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተባለ
ታህሳስ 18፣ 2015- ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለ
ታህሳስ 18፣ 2015- ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ የዱር እንስሳት አደንና ዝውውር ምክንያት የአንበሳ ዝሆንና ሌሎችም የዱር እንስሳቶቿ ቁጥር እየተመናመነ ነው
ታህሳስ 18፣ 2015- ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸው
ታህሳስ 18፣ 2015- በስፔን አንድ አውቶብስ ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ
ታህሳስ 18፣ 2015በአሜሪካ የበረዶ አውሎ ነፋስ እና ከባድ ቅዝቃዜ የገደላቸው ሰዎች ብዛት 56 መድረሱ ተሰማ
ታህሳስ 18፣ 2015- ለውድድር ስንዱ ሁኑ የተባሉት የሀገር ቤት ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸው 5 ቢሊዮን ብር ለማድረስ የተፈቀደላቸው ግዜ ይበቃቸው ይሆን?
ታህሳስ 18፣ 2015- መንግስት ለነዳጅ የሚያደርገውን ድጎማ በሂደት ለማቆም ያሳለፈው ውሳኔ ወጪ እየቀነሰለትና የተከማቸበትንም ዕዳ እንዲያቃልል እያገዘው
ታህሳስ 18፣ 2015- ህገ-ወጥ ስደት ኢትዮጵያዊያ ላይ የክፋት በትሩን በተደጋጋሚ አሳርፏል
ታህሳስ 17፣ 2015- ሥርጭቱ እየሰፋ የመጣው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው ጥንቃቄ ሊበረታ ይገባል ተባለ