top of page


የካቲት 30፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
ስዊድን በይፋ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) አባል ሆነች፡፡ ስካንድኔቪያዊቱ አገር በይፋ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅቱ 32ኛ አባል አገር የሆነችው በአሜሪካ ዋሽንግተን በተከናወነ ሥነ-ሥርዓት እንደሆነ...
Mar 9, 20241 min read


ጥር 22፣ 2015- ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት /ኔቶ/ አባል የመሆን ጥረቷን ለጊዜው መግታቷን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቶቢያስ
ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት /ኔቶ/ አባል የመሆን ጥረቷን ለጊዜው መግታቷን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቶቢያስ ቢልስቶርም ተናገሩ፡፡ ስዊድን ነባር የኔቶ አባል ከሆነችው ቱርክ ጋር ቅራኔዋ...
Jan 30, 20231 min read


ጥር 9፣ 2015የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬቺፕ ታይፕ ኤርዶአን ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል መሆን ካሻቸው
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬቺፕ ታይፕ ኤርዶአን ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል መሆን ካሻቸው በአሸባሪነት የተፈረጁ ግለሰቦችን አሳልፈው ሊሰጡን ይገባል አሉ፡፡ ቱርክ ሁለቱ...
Jan 17, 20231 min read