top of page


ጥር 24፣ 2015- የብራዚል የቀድሞ ፕሬዘዳንት ጂየር ቦልሶናሮ በአሜሪካ የ6 ወራት ቪዛ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ
የብራዚል የቀድሞ ፕሬዘዳንት ጂየር ቦልሶናሮ በአሜሪካ የ6 ወራት ቪዛ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ፡፡ ቦልሶናሮ የመንፈቅ ቪዛ እንዲሰጣቸው ለአሜሪካ መንግስት ጥያቄ ማቅረባቸውን ጠበቃቸው መናገራቸው አናዶሉ ፅፏል፡፡...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባዊያን አጋሮቿ ለዩክሬይን የተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እርዳታቸውን ለማጉረፍ ቃል ገብተውለታል፡፡ ዩክሬይን ያስፈልጉኛል ያለቻቸው የታንኮች ጉዳይ ላም አለኝ በሰማይ እንደሆነባት...
Jan 21, 20231 min read


ጥር 12፣ 2015- አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬይን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እርዳታቸውን ሊያጎርፉላት ነው ተባለ
አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬይን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እርዳታቸውን ሊያጎርፉላት ነው ተባለ፡፡ አሜሪካ ብቻ 2.5 ቢሊዮን ዶላር የዋጋ ግምት ያላቸው ብረት ለበስ የጦር ተሽከርካሪዎችን እና የአየር መከላከያዎችን...
Jan 20, 20231 min read


ህዳር 28፣ 2015ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡ ኮንጎ ኪንሻሣ ጎረቤት ሩዋንዳ የአማፂው ቡድን አይዞህ ባይ ነች ስትል መቆየቷን...
Dec 7, 20221 min read