Nov 141 min readሸገር ትንታኔ-እውን የዶናልድ ትራምፕ ህገ-ወጥ ስደተኞችን የማባረር እቅድ ተግባራዊ ሊደረግ የሚችል ነው ወይ?የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በምረጡኝ ቅስቀሳቸው ወቅት በአሜሪካ ያሉ ሰነድ አልባ ስደተኞችን እንደሚያስወጡ ተናግረዋል፡፡ ከ11 ሚሊዮን በላይ ህገ-ወጥ ስደተኛ በአሜሪካ እንዳለ...
Apr 272 min readሚያዝያ 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ኬንያ በኬንያ ከባድ ጎርፍ አስከታዩ ዝናብ እንደሚቀጥል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ፡፡ በአገሪቱ የሰሞኑ ጎርፍ የገደላቸው ብዛት ወደ 70 ከፍ ማለቱን TRT አፍሪካ ፅፏል፡፡ ርዕሰ ከተማ ናይሮቢ ሳይቀር የከባድ ጎርፍ ተጎጂ...
Apr 62 min readመጋቢት 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሴኔጋል አዲሱ የሴኔጋል ፕሬዘዳንት ባሲሩ ፌይ 25 ሚኒስትሮችን ሾሙ፡፡ ቀደም ሲል ፕሬዘዳንቱ የፖለቲካ እውቀት ኮትኳቻቸው የሆኑትን ኦስማኔ ሶንኮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት መሰየማቸውን TRT አፍሪካ አስታውሷል፡፡...
Mar 262 min readመጋቢት 17፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#አሜሪካ በአሜሪካ ባልቲሞር ከተማ የሚገኘው የፍራንሲስ ስኮት ድልድይ ተደረመሰ፡፡ በፓታፔስኮ ወንዝ ላይ የተዘረጋው ትልቅ ድልድይ የተደረመሰው ምሰሶው በተላላፊ መርከብ ከተመታ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ከ20...
Feb 142 min readየየካቲት 6፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ኪርጊስታን የማዕከላዊ እስያዋ ሀገር ኪርጊስታን መንግስት አሜሪካን በውስጥ ጉዳዬ ምን ጥልቅ አደረገሽ ማለቱ ተሰማ፡፡ ሁለቱን አገሮች አላግባባ ያለው ጉዳይ በአገሪቱ ከውጭ አገር ተቋማት ጋር ግንኙነት ያላቸው...
Nov 1, 20231 min readጥቅምት 21፣2016 - አሜሪካ በሐማስ ታግተው ወደ ጋዛ የተወሰዱ ታጋቾችን ለማስለቀቅ የሚረዱ የልዩ ሀይል ወታደሮችን ወደዚያው ልትልክ ነው ተባለከወር ገደማ በፊት የፍልስጤማውያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ በእስራኤል ላይ ድንገት ደራሽ ጥቃት ሲያደርስ ከ200 በላይ ታጋቾችን ወደ ጋዛ መውሰዱ ሲነገር ሰንብቷል፡፡ ሐማስ ይዟቸው ከሰነበቱ ታጋቾች በሰብአዊ ርህራኔ...
Oct 23, 20231 min readጥቅምት 12፣2016 - 6 ምዕራባዊያን ሀገሮች እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የምትፈፅመውን ድብደባ በመደገፍ የጋራ መግለጫ ማውጣታቸው ተሰማየእስራኤልን የጋዛ ዘመቻ በመደገፍ የጋራ መግለጫ ያወጡት አሜሪካ ፣ ብሪታንያ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን እና ካናዳ እንደሆኑ አናዶሉ ፅፏል፡፡ ሀገሮቹ በጋራ መግለጫው የእስራኤልን የጋዛ የጦር ዘመቻ ራስን የመከላከል...
Dec 17, 20221 min readታህሳስ 7፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔአለም አቀፍ ትንታኔ አፍሪካ ከእኔ ጋር ስሪ ባዮቿ የውጭ ኃይሎች እየበዙ ነው፡፡ አሜሪካ ከአፍሪካ ጋር ግንኙነታችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ እናሸጋግረዋለን ማለቷ ተሰምቷል፡፡ አፍሪካ በኃያላኑ ግብ ግብ ውስጥ በሚዛናዊነት...
Dec 14, 20221 min readታህሳስ 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔአለም አቀፍ ትንታኔ ለ3 ቀናት የሚዘልቀው የአሜሪካ አፍሪካ ጉባኤ ትናንት በአሜሪካ ተጀምሯል፡፡ ከአፍሪካ ያላት የንግድ ልውውጥ በቻይና የተነጠቀችው አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጥበቅ...
Dec 10, 20221 min readህዳር 30፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔህዳር 30፣ 2015 አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካ ቅያሜ ቢገባትም የሳውዲ አረቢያ እና የቻይና ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ ነው፡፡ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ እጅግ የጋለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡...