top of page


ግንቦት 29፣2016 በምክክሩ የመምህራን፣ የግንዱ ማህበረሰብ እና የመንግስት ሰራተኞች ተወካዮች አጀንዳ እና ስጋት ምንድነው?
#በሀገራዊ ምክክር የመምህራን፣ የንግዱ ማህበረሰብ እና የመንግስት ሰራተኞች ተወካዮች አጀንዳ እና ስጋት ምንድነው? በአዲስ አበባ ለሰባት ቀናት በተካሄደው እና በላፈው ማክሰኞ እለት በተጠናቀቀው የአጀንዳ ማሰባሰብ...
Jun 6, 20241 min read


ግንቦት 26፣2016 - የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስረኞችን በሃገራዊ ምክክሩ ለማሳተፍ እየሰራሁ ነው አለ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በህግ ጥላ ስር የሚገኙ እስረኞችን በሃገራዊ ምክክሩ ለማሳተፍ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ በምክክሩ ሂደት አጀንዳዎችን በማሰባሰብ ላይ የሚገኘው ኮሚሽኑ በተቻለ መጠን ሁሉም ይሳተፋል፤...
Jun 3, 20241 min read


መስከረም 7፣2016 - አሁን ላሉ ግጭቶች መላ ፈልጎ አስቻይ አውድ መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏል
ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ይሰራሉ የተባሉ የተለያዩ ተቋማትን መስርታ እየሰራች ቢሆንም በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች መሻሻል እያሳዩ አይደለም፡፡ ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ የታሰቡት ሀገራዊ ምክክር እና...
Sep 18, 20231 min read