top of page


መስከረም 8፣2016 - የምክክር ኮሚሽኑ የሚቀርቡት ቅሬታዎች እንዴት አደረጋቸው?
አላግባባ ያሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ጉዳዮች በውይይት እንዲፈቱ ሀላፊነት የተሰጠው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምስረታው እና በሂደቱ ላይ ቅሬታ የሚያነሱ የፖለቲካ እና የሞያ ማህበራት ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወሳል፡፡...
Sep 19, 20231 min read


ጳጉሜ 1፣2015 - የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትህን ተግባራዊ ለማድረግ ገለልተኛ ተቋማትን ማደራጀት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት የተቋቋመውን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ደግሞ ደርቦ ሊይዛቸው የሚችሉ ስራዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ...
Sep 7, 20231 min read


ነሐሴ 3፣2015 - ሀገራዊ ምክክሩን የሚያደናቅፉ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ
በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ሀገራዊ ምክክር በታሰበው ጊዜ ለማካሄድ እያደናቀፉ ያሉና እዚህም እዚያም የሚነሱ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን...
Aug 9, 20231 min read