top of page

ግንቦት 24፣2016 - ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎች ጉዳይ በሀገራዊ ምክክሩ
ግንቦት 24፣2016 በአጀንዳነት ተይዘው በምክክሩ ሂደት የጋራ መግባባት ይደረስባቸው ዘንድ ከቀረቡ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል አንዱ ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎችን ይመለከታል፡፡ ሸገር፤ ይሄንኑ ርዕስ ጉዳይ በአጀንዳነት...
Jun 1, 20241 min read

ግንቦት 24፣2016 - የታጠቁ ሀይሎች ውክልና በሌለበት፤ ሀገራዊ ምክክሩ ውጤት ያመጣል ወይ?
ግንቦት 24፣2016 ኢትዮጵያ ከግጭት አዙሪት እንዳትወጣ ያደረጓትን ጉዳዮች በመለየትና ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ስራ ተጀምሯል፡፡ ለዚህም በአዲስ አበባ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የአጀንዳ...
Jun 1, 20241 min read


ግንቦት 20፣2016 - ለተከታታይ 6 ቀናት በሚደረገው አጀንዳዎች የማሰባሰብ ስራ እስከ 1700 ድረስ ተወካዮች ሊሳተፉ ይችላሉ ተብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ከነ ረቡዕ ጀምሮ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራ ይጀመራል፡፡ ለተከታታይ 6 ቀናት በሚደረገው አጀንዳዎች የማሰባሰብ ስራ እስከ 1700 ድረስተወካዮች ሊሳተፉ ይችላሉ ተብሏል፡፡ ያሬድ...
May 28, 20241 min read


ግንቦት 16፣2016 - ብዙ የሚጠበቅባቸው መገናኛ ብዙሃን ሀገራዊ ምክክሩ ምን ያህል ገብቷቸው እየሰሩበት ነው?
ለዘመናት አላግባባ ያሉ ጉዳዮችን በምክክር ለመፍታት ስራ ተጀምሯል፡፡ ሀገራዊ ምክክሩ እንዲሳካ የመገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ መሆኑ ይነገርለታል፡፡ ብዙ የሚጠበቅባቸው ራሳቸው መገናኛ ብዙሃን ጉዳዩ ምን ያህል ገብቷቸው...
May 24, 20241 min read


ግንቦት 7፣2016 - ከ 300 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፤ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 11 ዋና ዋና ያሏቸውን አጀንዳዎች አስረከቡ
ከ 300 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፤ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 11 ዋና ዋና ያሏቸውን አጀንዳዎች አስረከቡ፡፡ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶቹ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይታይልን ያሉትን 11 አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ...
May 15, 20241 min read


ሚያዝያ 21፣2016 - የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በም/ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማ
የትግራይ ክልል የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በምክር ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ኮሚሽኑ ስራ ካልጀመረባቸው አካባቢዎች መካከል የትግራይ...
Apr 29, 20241 min read


ሚያዝያ 19፣2016 - ሴቶች ስለ ሀገራቸው ከወንዶች እኩል ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ
ሴቶች ስለራሳቸው ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ስለ ሀገራቸውም ከወንዶች እኩል ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዘዳንቷ ይህን የተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ለማካሄድ ባሰበችው የሀገራዊ ምክክር...
Apr 27, 20241 min read


ሚያዝያ 17፣2016 - ዕውቅና ያላቸው ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለኮሚሽኑ እንዲያስገቡ ተጠየቁ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲያስገቡ ተጠየቁ፡፡ አጀንዳ እንዲሰጡ የተጠየቁት...
Apr 25, 20241 min read


ሚያዝያ 14፣2016 - አባሎቻችን ከእስር ካልተፈቱ የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ አይሆንም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ
አባሎቻችን ከእስር ካልተፈቱ፣ መዋከባቸው ካልቆመ የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ አይሆንም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበኩሉ በምክክሩ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥረቴን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡...
Apr 22, 20241 min read


ሚያዝያ 11፣2016 - የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች የተፈጠረው ውጥረት ለምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥር ነው አለ
የኢትዮጰያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትግራይ እና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት ለሀገራዊ ምክክሩ እንቅፋት የሚፈጥርና የሚያዘገይ ነው አለ፡፡ ክልሎቹ በመወያየት ችግሮችን በሰላም እንዲፈቱም ጥሪ አቅርቧል፡፡...
Apr 19, 20241 min read


መጋቢት 9፣2016 - ያሉ ግጭቶች በስራዬ ላይ እንቅፋት ሆነዋል'' ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን
በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች በስራዬ ላይ እንቅፋት ሆነዋል ሲል የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች የምክክሩ ሂደት እንዲጓተት ምክንያት መሆናቸውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና...
Mar 18, 20241 min read


ጥር 13፣2016 - 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክሩ ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸው ይነገራል
ለዘመናት ባለመግባባትና ለቁርሾ ምክንያት የሆኑ አጀንዳዎችን በመምረጥና በጉዳዮቹ ላይ ሁሉንም ያካተተ ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ታስቦ እየተሰራ ነው፡፡ ይህንና በየአከባቢው መቋጫ ያላገኙ...
Jan 22, 20241 min read


ጥር 2፣2016 - የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ከሶማሌላንድ ጋር የተፈረመውን ስምምነት ያለ ልዩነት እቀበለዋለው አለ
ከሶማሌላንድ ጋር የተፈረመውን ስምምነት ያለ ልዩነት እቀበለዋለው ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተናገረ። የጋራ ምክር ቤቱ ትናንት ጥር 01፣ ቀን 2016 ዓ.ም ያደረገውን ጠቅላላ ጉባዔ ተከትሎ...
Jan 11, 20241 min read