Nov 1, 20231 min readጥቅምት 21፣2016 - አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነውአንዳንዶች ለህገ-ወጥ ድርጊት ተጠቅመውበታል በሚል አስመጭና ላኪዎች ከባንክ በሚያገኙት የፈቃድ ሰነድ ደጋግሞ መላክና ማስመጣትን የሚፈቅደው አሰራር ሊከለከል ነው፡፡ ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች በፃፈው ደብዳቤ ከመጭው ህዳር...