top of page


ሚያዝያ 17፣2016 - በ 9 ወራት ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ፡፡ ኦሮሚያ፣ አማራ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ህገወጥ ስደት የሚበዛባቸው ክልሎች ተብለው...
Apr 25, 20241 min read


መጋቢት 26፣2016 - በሳውዲ አረቢያ በህገ-ወጥ መንገድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ብዛት ከ70 ሺህ እንደሚበልጥ ተሰማ
በሳውዲ አረቢያ በህገ-ወጥ መንገድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ብዛት ከ70 ሺህ እንደሚበልጥ ተሰማ፡፡ በየእስር ቤቱ የሚገኙ ሰዎችን በዘመቻ መልክ ለመመለስ መታሰቡ ተነግሯል፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Apr 4, 20241 min read


መጋቢት 25፣2016 - ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከሀገሮች ጋር በትብብር እየተሰራ ነው ተብሏል
በየአመቱ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች በህገ-ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ይወጣሉ፡፡ መንግስት ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከጎረቤት እና ከሌሎችም የአፍሪካ ሀገሮች ጋር በትብብር እየሰራ ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን...
Apr 3, 20241 min read


ጥቅምት19፣2016 - ማህበራዊ ተቋማት እና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የህገወጥ ስደት አበረታች መሆናቸው ችግሩን አባብሶታል ተብሏል
በተጠናቀቀውበጀት ዓመት በህገወጥ መንገድ ከሀገር ወጥተው ባስቸጋሪ ሁኔታ የቆዩ ከ135,000 በላይ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልስዋል፡፡ በሌላበኩል በዚሁ ዓመት በህጋዊ መንገድ 100,000 ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት...
Oct 30, 20231 min read