top of page


ጥቅምት 9፣2016 - በኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ናቸው ተባለ
በተለያየ ምክንያት ከትምህርት ገበታ ገለል የሚሉ ህፃናት ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡ በኢትዮጵያ ቁጥሩ 13 ሚሊዮን እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡ በተለይ ሴት ህፃናት ወላጆችን ለማገዝና በሌላም ምክንያት ከወንዶች...
Oct 20, 20231 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል
በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል፡፡ በጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትና ሴቶች ግን ቁጥራቸው ሲቀንስ አይታይም፡፡ ይህ የሆነው ዜጎችን ከጎዳና ላይ ካነሱ በኋላ በዘላቂነት ማቋቋም...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 6፣ 2015- ከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለ
ከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- ጉዳያችን
ታህሳስ 3፣ 2015 ጉዳያችን ሱስና የአዕምሮ ህመም፣ ሕፃናትና የአዕምሮ ህመም፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የአዕምሮ ሐኪም የሆኑት ዶ/ር አስራት ሀብተጊዮርጊስ ናቸው፡፡...
Dec 12, 20221 min read