May 281 min readግንቦት 20፣2016 - በሙስና የተመዘበረን ሀብት የሚያስመልስ ገለልተኛ ተቋም እንቋቋም የሚጠይቅ የፖሊሲ ረቂቅ እየተሰናዳ ነው ተባለ፡፡በሙስና የተመዘበረን ሀብት የሚያስመልስ ገለልተኛ ተቋም እንቋቋም የሚጠይቅ የፖሊሲ እረቂቀው እየተሰናዳ ነው ተባለ፡፡ የፖሊሲ ረቂቁ ‘’የስነምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ፖሊሲ’’ የሚሰኝ ነው ተብሏል፡፡ ረቂቅ...
Jan 311 min readጥር 22፣2016 - የሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሌብነት በኢትዮጵያ የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል ተናገረበኢትዮጵያ ሌብነት ወይም ሙስና የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል የሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ፡፡ የሙስና መከላከል ስራው በቂ ትኩረት አልተሰጠውም ሲልም ኮሚሽኑ አስረድቷል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን...
Nov 25, 20231 min readሙሰኞች የህዝብ ሀብት እየበሉ የሚቀጥሉበትን ሁነት ማስቀረት ያልተቻለው ለምንድነው?በኢትዮጵያ ሌብነት ወይም ሙስና ብሔራዊ የስጋት ደረጃ ላይ መድረሱ ከተነገረ አመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡ ሌብነትን ለመግታት ከተቻለም ለማስቀረት ድርብ ድርብርብ ኃላፊነት ያለባቸው ሹማምንት ያሉት ኮሚቴ እስከማዋቀር...
Nov 15, 20231 min readህዳር 5፣2016 - የኢትዮጵያ የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከሙስና ነፃ የሆነ መንግስታዊ ተቋም ማግኘት ይቸግራል አለየኢትዮጵያ የስነ-ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አደረግሁት ባለው የዳሰሳ ጥናት ከሙስና ነፃ የሆነ መንግስታዊ ተቋም ማግኘት ይቸግራል አለ፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Oct 31, 20231 min readጥቅምት 20፣2016 - የትምህርት ሥርዓቱ መውደቅ ለበረታው ሌብነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተነገረየትምህርት ሥርዓቱ መውደቅ በአገሪቱ ለበረታው ሌብነት ወይም ሙስና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተነገረ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 12, 20231 min readጥቅምት 1፣2016 - 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር የተገኘ 650 ሚሊዮን ዶላር ብድርና እርዳታ በህዝብ እንደራሴዎች ፀደቀ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ብድር ጫና ካለባቸው ሃገራት መካከል መሆኗን በመጥቀስ በጉዳዩ ላይ የገንዘብ ሚኒስቴር ግልፅ...