Mar 221 minመጋቢት 13፣2016 - በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ እየፈረሱ ባሉት ቤቶች ጉዳይ የቅርስና ጥበቃ ባለስልጣን ምላሽከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ በተለይ በፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ የሚፈርሱ ቤቶች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ከእነዚህ መካከል ከዚህ ቀደም በቅርስነት ተመዝግበው የቆዮ ከ 30 በላይ ቤቶች እንዲፈርሱ መወሰኑንም...