Aug 3, 20231 min readሐምሌ 27፣2015 - የተሟላ የሰነድ አለመገኘት ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን ህግ ፊት ለማቅረብ እንቅፋት ሆኗል ተባለሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር በሕገ-ወጥ ደላሎች እና በሰዎች ንግድ ላይ በተሰማሩ ግለሰቦች እየተጧጧፈ መሆኑ ይነገራል፡፡ ይሁንና ወንጀለኞቹን ህግ ፊት ለማቅረብ የተሟላ የሰነድና የሰዎች ምስክር አለመገኘት ፍትህ እንዳይገኝ...