top of page


ሚያዝያ 21፣2016 - መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል
መንግስት ከሀገር ቤት የገቢ ምንጩ ውጭ ባሉ እርዳታና ብድር ካገኘው ሃብት የተለያዩ የልማት ስራዎች ያከውናል፡፡ ምናልባት ኢትዮጵያ ብዙ መገንባት ያለባቸው ቀሪ የልማት ስራዎች ስላሉ ሁሉም አስፈላጊ ናቸው ሊባል ቢችልም...
Apr 29, 20241 min read


ሚያዝያ 12፣2016 - በሰላማዊ መንገድ ለመፎካከር፤ መንግስት ራሱ ይፈቅዳል ወይ?
ዴሞክራሲ እንዲበረታ በአንድ ሀገር ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መኖራቸው የሚመከር ነው፡፡ የመንግስትን ችግሮች፤ እግር በእግር እየተከታተሉ በማጋለጥ እና በመሞገት ከያዘው የተንጋደደ አካሄድ እንዲታረም...
Apr 20, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 - መንግስት 'ሸኔ' ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሚደረጉት ድርድሮች የሚከሽፉት ‘’ቡድኑ ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው’’ የኦሮሚያ ክልል
ከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለቴ ድርድር ተጀምሮ ውጤት ያልመጣው መንግስት ሸኔ ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ሀገር አፍራሽ መደራደሪያ አጀንዳ ይዞ ስለሚቀርብ ነው ተባለ፡፡ የመደራደሪያ አጀንዳውን ከቀየረ አሁን መንግስት...
Mar 22, 20241 min read


የካቲት 9፣2016 -ከሰሞኑ ባለስልጣናት ከህዝብ ጋር ያደረጓቸው ውይይቶች ጉዳይ
የትጥቅ ግጭቶች ያሉባቸውን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች፣ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ከህዝብ ጋር ሲወያዩ መሰንበታቸው በመገናኛ ብዙሃን እየተነገረ ነው፡፡ መንግስት ውይይቶቹ የህዝብ መሰረታዊ ጥያቄን የተረዳሁበት እና...
Feb 17, 20241 min read