top of page


መጋቢት 13፣2016 - ለህክምና የሚያገለግሉ መድኃኒቶች አቅርቦት ላይ የተለያዩ ችግሮች ይነሳሉ
ለህክምና የሚያገለግሉ መድኃኒቶች አቅርቦት ላይ የተለያዩ ችግሮች ይነሳሉ፡፡ ከነዚህም ውስጥ መድሃኒቱ ቢኖርም የአቅርቦት ሥርዓቱ ባለመስተካከሉ የሚመጣው የመድሃኒት እጥረት አንዱ ነው፡፡ ይህንን ለማስተካከል መፍትሄ ነው...
Mar 22, 20241 min read


መጋቢት 2፣2016 - የህክምና መሳሪያዎችን የሚያመርቱ ተቋማት በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በታንዛዛ ቢሮክራሲ የተነሳ ስራችን እንቅፋት በዝቶበታል አሉ
በሀገር ቤት መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎችን የሚያመርቱ ተቋማት በውጭ ምንዛሬ እጥረት፣ በታንዛዛ ቢውሮክራሲ የተነሳ ስራችን እንቅፋት በዝቶበታል አሉ፡፡ የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሮቹ አሉ፣ እንዲቀረፉም...
Mar 11, 20241 min read


ህዳር 26፣2016 - በጦርነት እና በግጭት ቀጠና አካባቢዎች የመድኃኒት አቅርቦት ችግር የሰፋ ደረጃ ደርሷል ተባለ
በጦርነት እና በግጭት ቀጠና አካባቢዎች የመድሐኒት አቅርቦት ችግር የሰፋ ደረጃ ደርሷል ተባለ፡፡ በዚህም የተነሳ በተለይ ተላለፊ ያልሆኑ በሽታዎች የተያዙ ሰዎች ህይወታቸውን እያጡ መሆኑን ሸገር ሰምቷል፡፡ ፍቅሩ...
Dec 6, 20231 min read


የሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች ከሚያስፈልገው ፍላጎት የሚያቀርቡት ወደ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል
የሀገር ውስጥ መድኃኒት አምራቾች እስከ 20 በመቶውን የመድኃኒት ፍላጎት በሀገር ውስጥ እያመረቱ ሲያቀርቡ ቆይተዋል፡፡ አሁን በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ከሚያስፈልገው ፍላጎት የሚያቀርቡት ወደ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል፡፡...
Nov 15, 20231 min read


ነሐሴ 9፣2015 - ለህክምና መሳሪያ ጥገና የሚወጣን ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ማስቀረት ተችሏል ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሕክምና ተቋማትን የመድኃኒት እና የህክምና መሳሪያዎች እጥረት ለማስቀረት በከተማዋ ጤና ቢሮ በኩል የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎች ተከውነዋል ተባለ፡፡ በተጠናቀቀው በጀት አመት ለህክምና መሳሪያ...
Aug 15, 20231 min read
ጥር 5፣ 2015- በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ
በመድኃኒቶች ላይ የሚታይ የአቅርቦት ችግር ለማስቀረት ከዚህ ቀደም እክል የነበረውን የሆስፒታሎች የዱቤ ክፍያ አገልግሎት በማሻሻል በቅድመ ክፍያ ውል ለህክምና ተቋማት መድኃኒቶች እንዲቀርቡ ሊደረግ ነው ተባለ፡፡ ምህረት...
Jan 13, 20231 min read