Mar 111 min readመጋቢት 2፣2016 - የተፈጸሙ የስም ማጥፋቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በመገናኛ ብዙሃን ም/ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለበመገናኛ ብዙሃን የተፈጸሙ የስም ማጥፋት እና ሌሎች ጉዳቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን...
Oct 23, 20232 min readጥቅምት 12፣2016 -ጋዜጠኞች ላይ ከህግ አግባብ ውጪ አስሮ የማቆየትና ለስርጭት የተዘጋጀ የህትመት ውጤትን የማገድ ድርጊቶች እንደተፈፀመባቸው ነው ተባለከቅርብጊዜ ወዲህ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ላይ ከህግ አግባብ ውጪ አስሮ የማቆየትና ለስርጭት የተዘጋጀ የህትመት ውጤትን የማገድ ድርጊቶች እንደተፈፀመባቸው እንደሆነ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን...