May 91 min readግንቦት 1፣2016 - በአፈር እና ማዳበሪያ ዘመናዊ አሰራር ዙሪያ የአፍሪካ መሪዎች ሊተባበሩ ይገባል ተባለወቅት በመጠበቅ የሚደረግ የግብርና ስራ ለአፍሪካ ሀገራት የሚፈለገውን ውጤት ባለማምጣቱ በአፈር እና ማዳበሪያ ዘመናዊ አሰራር ዙሪያ የአፍሪካ መሪዎች ሊተባበሩ ይገባል ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Jul 24, 20231 min readሐምሌ 17፣2015 - የዩክሬይንና የሩሲያ፤ የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ እንዲቀርብ ተጠየቀቻይና የዩክሬይንም የሩሲያም የእህልና የማዳበሪያ ምርት በአፋጣኝ ለአለም ገበያ የሚቀርብበት መላ እንዲመታ ጠየቀች፡፡ የቀዳሚው ስምምነት የጊዜ ገደብ ባለፈው ሳምንት አብቅቷል፡፡ ስምምነቱ የዩክሬይን የእህል እና...
Jul 20, 20231 min readሐምሌ 13፣2015 - ፈሳሽ ማዳበሪያ ከውጭ ገብቶ ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ነው ተብሏልእየተሰራጨ ነው የተባለው ይህ ፈሳሽ ማዳበሪያ ሁለት ሊትሩ ብቻ አንድን ሄክታር እንደሚያዳርስም ተነግሯል፡፡ ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በኤደንገነት መኳንንት የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jul 17, 20231 min readበትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት ማጋጠሙ ተነገረበትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት መኖሩ በችግር ውስጥ ያለው ህዝብ ለመጪው አመታትም ችግሩ እንዳይቀጥል ሰግቻለሁ ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ ተናገረ፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣...