top of page


ሐምሌ 23፣2016 - ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ(ህወሐት) ህጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ ሲል ጥያቄ አቀረበ
ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ(ህወሐት) ህጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ ሲል ጥያቄ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ ሰውነቱን እንዲመልስለት በደብዳቤ ጠይቋል፡፡ የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ሽብርተኛ ተብሎ ተፈርጆ...
Jul 30, 20241 min read


ግንቦት 23፣2016 - የፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅ ተሻሻለ
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር አዋጅ በአምስት ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ተሻሻለ፡፡ አዋጁ ለሁለተኛ ጊዜ የተሻሻለው ከህጋዊ እና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውጭ የቆዩ የፖለቲካ ቡድኖችን ወደ...
May 31, 20241 min read


ግንቦት 10፣2016 - የሕወሃት እና የብልፅግና ውይይት
በኢትዮጵያ ህግ መሰረት የፖለቲካ ስራን ለመስራት እንፈልጋለን የሚሉ ወገኖችን ጥያቄ የመቀበል እና የመመዝገብ እንዲሁም ህግ ተላልፋችኋል ሲል የሰጠውን እውቅና የመሰረዝ ሀላፊነት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሆኖ...
May 18, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - በመጪው ወር ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ
በመጪው ወር በአራት ክልሎች ውስጥ ለሚደረገው ምርጫ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ በአንድ ሳምንት ተራዝሟል ተባለ፡፡ ቦርዱ ቀደም ሲል በያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የመራጮች የምዝገባ ጊዜ መጠናቀቂያው ዛሬ ነበር፡፡ የኔነህ...
May 13, 20241 min read


ሚያዝያ 21፣2016 - በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከ ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ
በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በፀጥታው ችግር ምርጫው ባልተካሄደባቸው እና በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከመጭው ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...
Apr 29, 20241 min read


ሚያዝያ 17፣2016 - ዕውቅና ያላቸው ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለኮሚሽኑ እንዲያስገቡ ተጠየቁ
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች፤ በሀገራዊ ምክክሩ መዳሰስ አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች ለይተው ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲያስገቡ ተጠየቁ፡፡ አጀንዳ እንዲሰጡ የተጠየቁት...
Apr 25, 20241 min read