top of page


ግንቦት 8፣2016 - የምስራቅ አፍሪካን የነፃ ቪዛ የጉዞ ስምምነትን የፈረሙ ሀገራት ቁጥር 5 መድረሱ ተሰማ
የምስራቅ አፍሪካን የነፃ ቪዛ የጉዞ ስምምነትን የፈረሙ ሀገራት ቁጥር አምስት መድረሱ ተሰማ፡፡ ዩጋንዳ በትናንትናው እለት ፕሮቶኮሉን ፈርማለች፡፡ የነፃ የቪዛ የጉዞ ፕሮቶኮሉን ኢትዮጵያ ከአመታት በፊት መፈረሟ...
May 16, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 - በመጪዎቹ ወራት የሚኖረው የአየር ጠባይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ጠንካራ ትብብር የሚፈልግ ነው ተባለ
በምስራቅ አፍሪካ የድንበር አካባቢዎች ጭምር በመጪዎቹ ወራት የሚኖረው የአየር ጠባይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ጠንካራ ትብብርና አስቀድሞ የአየር ጠባይ ሁኔታ ትንተናን የሚፈልግ ነው ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ...
Mar 22, 20241 min read


መጋቢት 3፣2016 - ድንበር ተሻጋሪ የእንስሳት በሽታ በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከሚጋጩባቸው የድንበር አካባቢ ምክንያቶች አንዱ የእንስሳት ዝውውር ቢሆንም ዝውውሩ ከግምት ባለፈ ከእንሰሳት ወደ ሰው እንዲሁም ከእንሰሳት ወደ እንሰሳት የሚተላለፉ በሽታዎች መንስኤም ነው...
Mar 12, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 - በድንበር አካባቢ ለሚገኙና በቀላሉ ለሚዘዋወሩ በሽታ የአንስሳት ክትባት እየተሰጠ ነው ተባለ
ከእንስሳት ወደ እንስሳት እና ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፈውን የበሽታ መዛመት ለመከለከል የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በድንበር አካባቢ ለሚገኙና በቀላሉ ለሚዘዋወሩ አንስሳት ክትባት እየሰጡ ነው ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ...
Mar 7, 20241 min read


ጥር 27፣2016 - ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ግንኙነት አሁን ያለችበት ሁኔታ ከዲፕሎማሲ አንፃር እንዴት ይታያል?
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው አለም ከፍ ያለ ቦታ እና ተፅዕኖም ፈጣሪ እንደነበረች ታሪክ ያወሳል፡፡ የአለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ተቋማት መስራች መካከለም ነበረች፡፡ አሁን ባላት በምስራቅ አፍሪካ ግንኙነት ያለችበት ሁኔታ...
Feb 5, 20241 min read

ጥር 25፣2016 - ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብና አለመረጋጋት የማያጣው የአፍሪካ ቀንድ
የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ሁኔታ እንዴት እንዴት እየሆነ ነው? ጦርነት፣ ሽብር፣ ረሀብ አለመረጋጋት በማያጣው ክፍል በየጊዜው የሚፈጠር ችግር የአካባቢውን ፖለቲካ የሀገራትን ግንኙነት ሲረብሽ ይታያል፡፡ የአፍሪካ ቀንድ...
Feb 3, 20241 min read


ጥር 24፣2016 - በድርቅ፣ በጎርፍ፣ በአንበጣ መንጋ የምግብ ችግር ለሚደጋገምባቸው ሀገራት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ በድርቅ፣ በጎርፍ፣ በአንበጣ መንጋ የምግብ ችግር ለሚደጋገምባቸው ሀገራት የሚያግዝ ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮግራሙን በገንዘብ የሚረዳው የአለም ባንክ ሲሆን ኢጋድን ጨምሮ አባል ሀገራቱ...
Feb 2, 20241 min read


ህዳር 5፣2016 - የምስራቅ አፍሪካ የደህንነት ስጋት ለመከላከል እና ለመተባበር ወጣት መሪዎችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል ተባለ
የደህንነት ስጋት በሰፊው ለሚስተዋልበት የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና አስቀድሞ ለመከላከል እና ለመተባበር ወጣት መሪዎችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 15, 20231 min read