top of page

ሐምሌ 13፣ 2016 - የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷል
ከስድስት ዓመታት ወዲህ የምግብ ዋስትና ችግር ያለባቸው ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተሰምቷል፡፡ ችግሩ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል የሚሉት በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ምሁር በዚሁ ከቀጠለ ማህበራዊ ቀውስ እንደሚያስከትል...
Jul 20, 20241 min read

የካቲት 16፣2016 - የተከሰተው ድርቅ ብቻ ወይስ ረሃብም?
በኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በተፈጠሮ እና በሰው ሰራሽ ምክንያቶች የተነሳ የእለት ጉርስ ጠባቂ ለመሆን ተገደዋል፡፡ በተለይ በትግራይ እና በአማራ ክልሎች ያጋጠመው ድርቅ ወደ ረሃብ ተሸጋግሮ ሰዎች እየሞቱ፣...
Feb 24, 20241 min read


የካቲት 14፣2016 - ወርልድ ቪዥን በ27 የአፍሪካ ሀገራት ስራ ላይ ለሚያውለው ፕሮግራም 1.7 ቢልየን ዶላር መመደቡን ተናገረ
ወርልድ ቪዥን የህጻናት ረሃብ እና ያልተመጣጠነ አመጋገብን ለመቅረፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ27 የአፍሪካ ሀገራት ስራ ላይ ለሚያውለው ፕሮግራም 1.7 ቢልየን ዶላር መመደቡን ተናገረ፡፡ ይፋ የተደረገው ገንዘብ በምስራቅ፣...
Feb 22, 20241 min read


ጥር 28፣2016 - ‘’ድርቅ ቢከሰትም የአንድም ሰው ህይወት አላለፈም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
‘’ኢትዮጵያ ውስጥ ድርቅ ቢከሰትም የአንድም ሰው ህይወት አላለፈም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ...
Feb 6, 20241 min read


ጥር 23፣2016 - ፓርላማው አስፈፃሚ አካላት በአግባቡ ስራቸውን እንዲከውኑ የመቆጣጠር እና የመከታተል ሀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ
በድርቅ የተጎዱ ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑን የተናገረው የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ችግሩ እንዳይከፋ ፓርላማው የመንግስት አስፈፃሚ አካላት በአግባቡ ስራቸውን እንዲከውኑ የመቆጣጠር እና የመከታተል ሀላፊነቱን እንዲወጣ...
Feb 1, 20241 min read


ታህሳስ 9፣2016 - ሞት ጭምር እያስከተለ ነው የተባለው የአማራ ክልል ድርቅ ለመቋቋም የግብርና ቢሮው ምን እየሰራ እንደሆነ ጠይቀናል
በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተው ድርቅ፤ ረሃብ እና መፈናቀልን እያስከተለ መሆኑ ይነገራል፡፡ ድርቅን ለመቋቋም የቅድመ ዝግጅት ስራም እምብዛም እንደማይከወን ይሰማል፡፡ በዝናብ እጥረት ተከስቶ ሞት ጭምር እያስከተለ ነው...
Dec 19, 20231 min read


‘’በኢትዮጵያ ድብቅ ረሃብ ተከስቷል’’
በኢትዮጵያ ቢያንስ በቀን ሦስቴ መመገብ ከተቻለም የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት የብዙዎች ችግር እየሆነ መጥቷል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ያለመጠን መወፈር እና ከምግብ ጋር ተያያዥ የሆኑ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ስርጭት ከፍተኛ...
Nov 25, 20231 min read

የግብርና ምርምር ተቋሞቻችን ስለምን ከዚህ የችግር አዙሪት አላወጡንም?
በኢትዮጵያ ከአንድ ጎልማሳ ዕድሜ በላይ ያስቆጠሩ የግብርና ምርምር ማዕከላት ብዙ ተመራማሪዎችን ይዘው ከዓመት ዓመት በስራ ላይ መሆናቸው ይነገራል፡፡ በአንፃሩ የገበሬ ሀገር በምትባለው ኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ጣሪያ...
Nov 11, 20231 min read


ጥቅምት 26፣2016 - በድርቁም፣ በፀጥታውም ሰዎች ችግር ላይ ቢወድቁም ረሃብ ስለመከሰቱ መንግስት ማረጋገጫ ያስፈልጋል ብሏል
በአማራ ክልል ጃናሞራ፣ ጠለምት፣ ዋግህምራ የከፋ ድርቅ ተከስቷል፡፡ በትግራይ የአለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በመቋረጡ የሰብአዊ ቀውስ አለ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በወለጋ አንዳንድ አካባቢዎች የምግብ ያለህ እየተባለ ነው።...
Nov 6, 20231 min read


ጥቅምት 23፣2016 -ዶክተር ለገሰ ቱሉ ረሃብ እነደተከሰተ የሚነገረው ወሬ ሀሰት ነው ቢሉም የተለያዩ ሹሞች ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑን እየተናገሩ ነው
የመንግስት የኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በኢትዮጵያ ረሃብ የተከሰተባቸው ቦታዎች እንዳሉ ተደርጎ የሚነገረው ወሬ ሀሰት ነው ሲሉ አስተባብለዋል፡፡ ድርቅ እንጂ ረሃብ የለምም ይላሉ፡፡ ይሁንና...
Nov 3, 20231 min read