Apr 181 min readሚያዝያ 10፣2016 - የኢጋድ ባለስልጣን ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋልየምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ማቋቋሚያ ስምምነት ረቂቅ አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አፅድቋል፡፡ በተሻሻለው ረቂቅ አዋጅ ላይ የኢጋንድ ሊቀመንበር በየዓመቱ እንዲቀያየር እና...
Jan 30, 20231 min readጥር 22፣ 2015- የተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጤናን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆች ሊመለከት ይገባዋል ተባለየተሻሻለው የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ጤናን ለመጠበቅ የወጡ አዋጆች ሊመለከት ይገባዋል ተባለ፡፡ ረቂቅ አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ በተለይ የትንባሆ አጠቃቀምን የሚያበረታታ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት አሳድሯል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ...
Dec 26, 20221 min readታህሳስ 17፣ 2015- በ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለበ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለ፡፡ የዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...