Apr 251 min readሚያዝያ 17፣2016 - የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በአባል ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረየኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ሊኖር ስለሚገባው የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 111 min readመጋቢት 2፣2016 - በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርቶቻቸውን ወደ ሩሲያ እንዲልኩ ከስምምነት መደረሱ ተነገረበኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርቶቻቸውን ወደ ሩሲያ ገበያ እንዲልኩ ከስምምነት መደረሱ ተነገረ። ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ምርቶች በሩስያ ሰፊ ገበያ እንዳለ በጥናት ተረጋግጧል ተብሏል። ይህንን...
Aug 2, 20231 min readሐምሌ 26፣2015 - ሩሲያ በሳውዲ አረቢያ ይካሄዳል ስለተባለው ጉባኤ አስረዱኝ አለችሩሲያ በዩክሬይኑ ጦርነት ጉዳይ በሳውዲ አረቢያ ይካሄዳል የተባለው ጉባኤ አልገባኝም እና እስኪ አስረዱኝ አለች፡፡ የሩሲያ መንግስት ጥያቄውን ያቀረበው በቃል አቀባዩ ዲሚትሪ ፔስኮቭ አማካይነት እንደሆነ ሚድል ኢስት...
Jul 27, 20231 min readሐምሌ 20፣2015 - ሩሲያ ለኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የምትሰጠውን ነጻ የትምህርት ዕድል በ3 እጥፍ አሳድጌአለሁ አለችለ2ኛው የሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ሴንትፒተርስበርግ የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ በውይይታቸውም የአገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና...