top of page


የካቲት 13፣2016 - ''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
''በሰላማዊ መንገድ ገብቶ መነጋገር ከሚፈለግ ሀይል ጋር ለመነጋገር ፈቃደኛ ነኝ፤ ችግር የለብኝም'' ሲሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከአማራ ክልል የዞን የሥራ...
Feb 21, 20241 min read


የካቲት 6፣2016 - የሽግግር ፍትህ በአግባቡ እንዲተገበር ያሉ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ እልባት መስጠት ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲኖራት ያግዛል የተባለው የሽግግር ፍትህ በአግባቡ እንዲተገበር በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ እልባት መስጠት ይገባል ተባለ፡፡ ውጤታማ የሽግግር ፍትህ ለማካሄድ አንፃራዊ...
Feb 14, 20241 min read


ጥር 17፣2016 - የሰላምን ጉዳይ ለመንግስት ብቻ መስጠት አያስፈልግም ተባለ
የሰላምን ጉዳይ ለመንግስት ብቻ መስጠት አያስፈልግም ተባለ፡፡ ተቋማትም ይሁን ግለሰቦች ሰላምን ለማምጣት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠይቋል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 26, 20241 min read


ነሐሴ 25፣2015 - የቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ ማቋቋም ስራ መዘግየት መልሶ የሰላም መደፍረስ ችግር መንስኤ እንዳይሆን መስራት ያሻል ተባለ
የትጥቅ ማስፈታቱ ሒደቱ በታቀደው ልክ አለመፍጠኑ የቀድሞ ታጣቂዎች መልሶ የማቋቋሙን ስራ ስለሚያዘገየው መልሶ የሰላም መደፍረስ ችግር መንስኤ እንዳይሆን መስራት ያሻል ተባለ፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Aug 31, 20231 min read