Dec 13, 20221 min readታህሳስ 4፣ 2015- "በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም"በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሌላ ክልልን ሰንደቅ ዓላማ ማውለብለብ እና መዝሙር ማዘመር ህጋዊ መሰረት የለውም ሲል የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ሁኔታው የፌዴራል ሥርዓቱን መሰረታዊ መርህን ይጥሳል...