top of page


ጥቅምት 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ወደ ኬንያ የሚመጡ አፍሪካዊያን በሙሉ ቪዛ መጠየቁ ሊቀርላቸው ነው ተባለ፡፡ የኬንያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ኬኒያ ለሚመጡ አፍሪካዊያን ቪዛ መጠየቁ እንደሚቀር በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደ የአየር ለውጥ...
Oct 30, 20232 min read
ሐምሌ 7፣2015 - ከሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ በስደት የመጡ ኢትዮጵያዊያን ችግር ውስጥ ወድቀዋል ተባለ
ከሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ በስደት የመጡ እና የሌላ ሀገር ዜጋ መሆናቸውን የሚያሳይ ማስረጃ የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን ችግር ውስጥ ወድቀዋል ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jul 14, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ
ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ፡፡ ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 12, 20231 min read