Oct 23, 20231 min readጥቅምት 12፣2016- በሱዳን ጦርነት የተነሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀን በአማካይ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ለማውጣት ተገዶ እንደነበረ ተሰማበሱዳን በተቀሰቀሰው ጦርነት የተነሳ ሀገሪቱ የአየር ክልሏን ለበረራ ዝግ በማድረጓ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለይ ወደ ምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች የሚያደርገውን በረራ በኬንያ እና በዩጋንዳ ለማድረግ በመገደዱ በቀን...
Oct 21, 20231 min readጥቅምት 9፣2016 - የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሲያነሱት የነበረው ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉየአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ለዓመታት ሲያነሱት የነበረው የደመወዝ፣ የጥቅማጥቅም እና የሞያ ፍቃድ ጥያቄ ዛሬም መልስ አላገኘም አሉ፡፡ ሞያተኞቹ የተሻለ ክፍያ ፍለጋ ስራ እየለቀቁ መሆኑም ተሰምቷል፡፡ የሞያተኞቹን ጥያቄ...