top of page


ግንቦት 23፣2016 - ሴቶች በሰብአዊ መብት ጥሰት እና መሰል ፈተናዎች እየተቸገሩ መቀጠላቸው ይነገራል
ሴቶች በጤና፣ በአመራርነትና ውሳኔ ሰጭነት፣ በኢኮኖሚው እና በሌላውም መስክ ያላቸው ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢሆንም በሰብአዊ መብት ጥሰት እና መሰል ፈተናዎች እየተቸገሩ መቀጠላቸው ይነገራል፡፡ ይህ የተባለው...
May 31, 20241 min read


ግንቦት 2፣2016 - በማህበራዊ ሚዲያ አማካይነት ሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት መጨመሩ ጥናት አሳየ
በኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያ አማካይነት ሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት መጨመሩ ጥናት አሳየ፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzs...
May 10, 20241 min read


የጤና አገልግሎቶች የሴቶችን የጤና ችግር ተጋላጭነት ከግምት ያስገቡ እንዲሆኑ ተጠየቀ
የጤና ፖሊሲው እና የሚሰጠው የጤና አገልግሎቶች የሴቶችን የጤና ችግር ተጋላጭነት ከግምት ያስገቡ እንዲሆኑ ተጠየቀ፡፡ ሴቶች በፆታቸውና በተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች ይበልጥ የጤና ችግሮች ተጠቂ ናቸው...
Apr 29, 20241 min read


ሚያዝያ 19፣2016 - ሴቶች ስለ ሀገራቸው ከወንዶች እኩል ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ
ሴቶች ስለራሳቸው ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ስለ ሀገራቸውም ከወንዶች እኩል ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው ሲሉ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዘዳንቷ ይህን የተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ለማካሄድ ባሰበችው የሀገራዊ ምክክር...
Apr 27, 20241 min read


ሚያዝያ 7፣2016 - ኢትዮጵያዊያን ሴት ባለፀጎች በአለም ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑና ጥራት ያለው ምርት እንዲያመርቱ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው ተብሏል
ሚያዝያ 7፣2016 ኢትዮጵያዊያን ሴት ባለፀጎች በአለም ገበያ በሚፈለገው ልክ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ እንዲሁም በተገቢው መንገድ ጥራት ያለው ምርት እንዲያመርቱ ድጋፍ እየተደረገላቸው ነው ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን...
Apr 15, 20241 min read


መጋቢት 17፣2016 - በምርጫና በድህረ ምርጫ ወቅት የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት ለመለየት ጥናቶች ያስፈልጋሉ ተባለ
በምርጫና በድህረ ምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርሰው ፆታዊ ጥቃት እና የመብት ገፈፋ ግልፅ ብሎ የሚታይ ባለመሆኑ ችግሮቹን ለመለየት ተከታታይ ጥናቶች ያስፈልጋሉ ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 26, 20241 min read


መጋቢት 14፣2016 - ሴቶች በኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለ
ሴቶች በኪነ ጥበብ እና በፈጠራ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለ፡፡ ይደረጋሉ የተባሉ ጥናቶች ኢትዮጵያን ጨምሮ በ7 የአፍሪካ...
Mar 23, 20241 min read


መጋቢት 5፣2016 - በተለያየ ችግር ለወሲብ ንግድ ስራ የተጋለጡ ሴቶችን በተለያየ ሞያ በማሰልጠን የስራ ባለቤት ያደርጋል የተባለ ተቋም ስራ ጀመረ
በተለያየ ችግር ለወሲብ ንግድ ስራ የተጋለጡ ሴቶችን በተለያየ ሞያ በማሰልጠን የስራ ባለቤት ያደርጋል የተባለ ተቋም ስራ ጀመረ፡፡ በአሁኑ ወቅት ከ340 በላይ ሴቶች አገልግሎት ለማግኘት በማዕከሉ አሉ የተባለ ሲሆን...
Mar 14, 20241 min read


የካቲት 11፣2016 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 9,000 ያህል ሴቶች በጡት ካንሰር ሕይወታቸው ያልፋል
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 16,000 ሴቶች በጡት ካንሰር ይያዛሉ፡፡ 9,000 ያህል ደግሞ በበሽታው ሕይወታቸው ያልፋል፡፡ ይሁንና በአንፃራዊነት የተሻለ የካንሰር ህክምና አለባት በተባለችው አዲስ አበባ ከተማ እንኳን...
Feb 19, 20241 min read


ሐምሌ 28፣2015 - ምርቶቹን የሚጠቀሙ የሴቶች ቁጥር 25 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳይቷል
በኢትዮጵያ የሴት ልጅ የተፈጥሮ ዑደት የሆነው የወር አበባ ከነውር መቆጠሩ አሁንም አልቀረም። በተለይ ትምህርት ባልተስፋፋበት፣ ሴቶች ዕድሜያቸው ለአካለ መጠን ሳይደርሱ ለጋብቻ በሚታጩበት የገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ የወር...
Aug 4, 20231 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል
በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል፡፡ በጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትና ሴቶች ግን ቁጥራቸው ሲቀንስ አይታይም፡፡ ይህ የሆነው ዜጎችን ከጎዳና ላይ ካነሱ በኋላ በዘላቂነት ማቋቋም...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- በሴቶች እና ሕፃናት ላይ በሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልዩ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ አለመኖሩ ክሶቹ እንዲቋረጡ
ታህሳስ 3፣ 2015 በሴቶች እና ሕፃናት ላይ በሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልዩ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ አለመኖሩ ክሶቹ እንዲቋረጡ እና ፍትሃዊ ፍርድ እንዳይሰጥ እያደረገ ነው ተባለ፡፡ ምህረት...
Dec 12, 20221 min read