top of page


ጥር 25፣2016 - ‘’ኢትዮጵያ ያሏት ነባር የስንዴ ዘርያዎቿን እያጣች ነው’’ የሚለው ባለሞያዎች ስጋት
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት እራሷን ለመቻል ባለፉት ዓመታት በሰራችው ስራ ስንዴን ከውጪ ከማስገባት ወደ መላክ መሸጋገሯ ይፋ ተደርጓል፡፡ ምንም እንኳን በሀገር ውስጥ ያለው የስንዴ አቅርቦትና ዋጋ መናር ተመረተ ከተባለው...
Feb 3, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በነጋዴዎች መመሳጠር ዋጋቸው እንዲጨምር ተደርጓል በተባሉ 22 ምርቶች ጉዳይ ምርመራ ላይ ነኝ አለ
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በነጋዴዎች መመሳጠር ዋጋቸው እንዲጨምር ተደርጓል በተባሉ 22 ምርቶች ጉዳይ ምርመራ ላይ ነኝ አለ። በታሸገ ውሃ እንዲሁም በስንዴ እና ጨው ምርቶች ግብይት ላይ የተደረጉ ጭማሪዎች...
Jan 25, 20241 min read


ይህን ያህል ምርት ከተገኘ ገበያው ለምን መረጋጋት ተሳነው?
ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታ የማታውቀው የስንዴ ምርት መጠን ባለፈው ዓመት ማግኘቷ ተነግሯል፡፡ ተገኘ የተባለው መጠን 103 ሚሊዮን ኩንታል ሲሆን ወደ ውጪ ተልኮም ዶላር ተገኝቷል ተብሏል፡፡ ይህን ያህል ምርት ከተገኘ...
Oct 23, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - ሩሲያ በጥቁር ባህር ወደቦች የሚገኙ የዩክሬይንን የእህል ማከማቻ መጋዘኖች በሚሳየሎች እየመታች ነው ተባለ
በጥቂቱ 60,000 ቶን እህል ማውደሟን ቢቢሲ የዩክሬይንን ሹሞች ዋቢ አድርጎ ፅፏል፡፡ ሩሲያ ሰሞኑን በዩክሬይን የእህል ምርት መለኪያ መሰረተ ልማት አውታሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እየፈፀመች ነው ተብሏል፡፡ በአሁኑ...
Jul 20, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- ኢትዮጵያ ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለስንዴ ሸመታ ገበያ እንደማትወጣ ይልቁንም ለውጭ ገበያ እንደምታቀርብ መነገሩ ይታወሳል
ኢትዮጵያ ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለስንዴ ሸመታ ገበያ እንደማትወጣ ይልቁንም ለውጭ ገበያ እንደምታቀርብ መነገሩ ይታወሳል፡፡ ስንዴ ለውጭ ገበያ ይቀርባል መባሉ ለገበሬው ምን ይጠቅመዋል? ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲው ምን ይፈይዳል?...
Feb 1, 20231 min read