top of page


መጋቢት 19፣2016 - በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ህብረተሰቡ ስኳር ካገኘ ወራት እንደተቆጠሩ ተነግሯል
በድጎማ ለማህበረሰቡ ከሚቀርቡት መሰረታዊ ሸቀጦች መካከል የሆነውን ስኳር በዘመናዊ መንገድ ለማቅረብ ስራ የጀመረው የግል ተቋም መንግስት ምርቱን እያቀረበልኝ አይደለም አለ፡፡ በዚህም ምክንያት በአንዳንድ የአዲስ አበባ...
Mar 28, 20241 min read


መጋቢት 12፣2016 - የገበያ ቅኝት - ስኳር ለማግኘት ለምን ብርቅ ሆነብን?
የምርት መጠናቸው ቀንሷል፣ ከገበያ ጠፍተዋል የተባሉ ምርቶች ላይ መንግስት ድጎማ ማድረግ ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። መንግስት ድጎማ አድርጎ ከሚያቀርባቸው መሰረታዊ ምርቶች መካከል ዘይት እና ስኳር ይገኙበታል። ድጎማ...
Mar 21, 20242 min read


የካቲት 8፣2016 -በሶስት ክፍለ ከተሞች ስኳርን በቴክኖሎጂ ታግዞ ቤት ለቤት መሸጥ እየተሰራበት ነው ተብሏል
ስኳር በመንግስት ድጎማ ተደርጎበት ጭምር በሸማቾች ህብረት ስራ ማህበራት በኩል ለገበያ ቢቀርብም ብዙውን ጊዜ ምርቱ በገበያው ላይ አይገኝም፤ብዙ ስርቆት እንደሚፈፀምም ይነገራል፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታት ስኳርን...
Feb 16, 20241 min read


ታህሳስ 30፣2016 - በግንባታ ላይ ካሉት የስኳር ፋብሪካዎች የተወሰኑት ለሽያጭ ቀርበዋል ተባለ
ከ10 ዓመት በፊት በአንድ ጊዜ 10 የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት ቢታሰብም ፋብሪካዎቹ መጠናቀቅ አቅቷቸው፣ እዳውም እየተገፈገፈ ነው፡፡ የስኳር ፍላጎቱንም በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን አልተቻለም፡፡ በግንባታ ላይ...
Jan 9, 20241 min read
ጥር 10፣ 2015- በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ። ዘይትም በስፋት እየተሰራጨ እንደሚገኝ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሸገር ዛሬ ሠምቷል። ንጋቱ ረጋሳ...
Jan 18, 20231 min read