top of page


ሚያዝያ 17፣2016 - በ 9 ወራት ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ፡፡ ኦሮሚያ፣ አማራ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ህገወጥ ስደት የሚበዛባቸው ክልሎች ተብለው...
Apr 25, 20241 min read


ሚያዝያ 4፣2016 - በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ 842 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አዲስ አበባ መድረሳቸው ተሰምቷል
በተለያዩ የሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ የሚገኙ 842 ኢትዮጵያዊያን ዛሬ አዲስ አበባ መድረሳቸው ተሰምቷል። በተለያዩ የሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች እና የማጎሪያ ቦታዎች የሚገኙ እና ከ70,000 የሚበልጡ...
Apr 12, 20242 min read


ሚያዝያ 4፣2016 - ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 7 ወራት በሪያድ እና ጅዳ የሚገኙ 70,000 ፍልሰተኞችን እንደሚመልስ መንግስት ተናግሯል
ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ 7 ወራት በሪያድ እና ጅዳ የሚገኙ 70 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው እንደሚመልስ መንግስት ተናግሯል፡፡ በዛሬው ዕለትም 838 ፍልሰተኛ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ...
Apr 12, 20241 min read


ሚያዝያ 4፣2016 - የስደተኞችና የስደት ተመላሾች አገልግሎት አደረጃጀት ስልጠና ተግባርን ለመወሰን የፀደቀው ደንብ ምን ይዟል?
በስደተኞች እና ለስደት ተመላሾች ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ ያስችላል በሚል የተዘጋጀ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት ፀድቋል፡፡ የስደተኞችና የስደት ተመላሾች አገልግሎት አደረጃጀት ስልጠና ተግባርን...
Apr 12, 20241 min read


ሚያዝያ 1፣2016 - 38 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች በሰሜናዊ ጅቡቲ በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል ተባለ
38 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች በሰሜናዊ ጅቡቲ በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል ተባለ። በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ የመን በመጓዝ ላይ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስጠም አደጋ...
Apr 9, 20241 min read


ህዳር 14፣2016 - በ3 ወራት ውስጥ ስራ ያገኙት ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን 6,000 ናቸው ተባለ
በ3 ወራት ውስጥ 15,000 ገደማ ለሚሆኑ የስደት ተመላሽ ኢትዮጵያዊያን ስራ ለመፍጠር ታስቦ ስራ ያገኙት ግን 6,000 ናቸው ሲል የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር ተናገረ፡፡ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር በበኩሉ...
Nov 24, 20231 min read