Jun 151 min readሰኔ 8፣ 2016 - በሶማሊያ ያለው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሀይል በአሁነ ወቅትኢትዮጵያ፤ እንደሀገር እውቅና ይሰጣት ዘንድ ከምትሻው ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገው የመግባቢያ ስምምነት፤ ከሶማሊያ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ውስጥ አስገብቷታል፡፡ በአልሸባብ የሽብር ጥቃት ፈተና ውስጥ ያለችው ሶማሊያ፤...
Feb 131 min readየካቲት 5፣2016 - ስለተፈረመው ሰነድ ሆነ ሌሎች የኢትዮጵያን አቋም ስለሚመለከቱ ጉዳዮች ለአለም የማሳወቅ ስራከሶማሌላንድ ጋር ስለተፈረመው የመግባቢያ ሰነድም ሆነ ሌሎች የኢትዮጵያን አቋም ስለሚመለከቱ ጉዳዮች ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የማሳወቅ ስራ እየሰራ መሆኑን በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነትና የሰላም...
Jan 41 min readታህሳስ 25፣2016 - የሶማሌያና የሶማሌላንድ ታሪካዊ ዳራ ምን መሳይ ነው?ከሰሞኑ ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የወደብ ኪራይ ስምምነት መፈራረማቸው እና ኢትዮጵያም ለሶማሌላንድ የነፃ ሀገርነት እውቅናን መስጠት የስምምነቱ አካል ነው መባሉን ተከትሎ፤ በቀጠናው የሀሳብ ሙግቶች እየተስተዋሉ ነው፡፡...
Jan 21 min readየሸገር የምሳ ሰዓት ወሬዎች - ታህሳስ 23፣2016 #ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ትናንት በአዲስ አበባ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ በርካታ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን የተለያዩ ዘገባዎችን እያወጡ ነው፡፡ 20 ኪሎ ሜትር የባህር መተላለፊያ ለመጠቀም...