Sep 1, 20231 min readነሐሴ 26፣2015 - ሂጅራ ባንክ ኦምኒ ኘላስ (OmniPlus) የተሰኘ አገልግሎት ይፋ አደረገባንኩ ኦምኒ ኘላስ የተሰኘውን የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቱን በተመለከተ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ላይ ይፋ አድርጓል። ይህንን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያውን በመጠቀም ደንበኞች የገንዘብ መጠናቸውን ማወቅ ከመቻላቸው ባለፈ...