top of page


ጥር 28፣2016 - ‘’የተገኘ ስኬት ባለመኖሩ መንግስት ለህዝቡ ምንም ማለት አልቻለም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
‘’ከታጣቂው ሸኔ ጋር በታንዛንያ ከተካሄደው ድርድር የተገኘ ስኬት ባለመኖሩ መንግስት ለህዝቡ ምንም ማለት አልቻለም’’ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ቡድኑ ''ከ5 ዓመት በፊት ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ...
Feb 6, 20241 min read


ህዳር 12፣2016 - በመንግሥት እና ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተቋጭቷል
በመንግሥት እና ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር በሁለት ዙር ሲካሄድ የነበረው ንግግር ያለ ውጤት ተቋጭቷል ተባለ። ይህን ያለው የመንግሰት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ነው። መንግስት "ሸኔ"...
Nov 22, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ። አንድ ኢትዮጵያዊ ደግሞ በታጣቂዎቹ ታፍኖ መወሰዱን ሸገር ከኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሰምቷል። ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን...
Feb 1, 20231 min read