top of page


የካቲት 18፣2016 - እንደ ሀሺሽ የመሳሰሉ እፆችን የሚያስጠቅሙት ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ተናገረ
በአዲስ አበባ ባለ ኮከብ ሆቴሎች ጭምር የሚፈጸም እንደ ሀሺሽ የመሳሰሉ እፆችን የሚያስጠቅሙት ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ተናገረ፡፡ በከተማዋ ያለው የሰላም ሁኔታ ሰላማዊ ነው ያለው...
Feb 26, 20241 min read


ታህሳስ 24፣2016 - ሺሻ ማስጨሻ እና ቁማር ቤቶች ከንግድ ቤቶች አልፎ በየሰፈሩ ባሉ ቤቶች ጭምር መስፋፋቱ ተነገረ
በአዲስ አበባ የሺሻ ማስጨሻ እና ቁማር ቤቶች ከንግድ ቤቶች አልፎ በየሰፈሩ ባሉ ቤቶች ጭምር መስፋፋቱ ተነገረ፡፡ ሙሉ መኖሪያ ቤታቸው ለዚሁ ተግባር የሚያከራዩ አከራዮች አሉ ተብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን...
Jan 3, 20241 min read
ጥር 24፣ 2015- በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል
በአዲስ አበባ ሺሻ በማስጨስ እና ከህብረተሰቡ ሞራል ያፈነገጡ ድርጊቶችን ሲያስፈፅሙ የተገኙ ቤቶች እየታሸጉ ነው ተብሏል፡፡ ከእነዚህ ቤቶች መካከልም የአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሆቴል ይገኝበታል፡፡ ሸገር በጉዳዩ ላይ...
Feb 1, 20231 min read