Oct 17, 20231 min readበሀገር ቤት በጎጃም ፣ በአርሲ የምትመረተው ጤፍ ዋጋዋ እንዲህ አልቀመስ ያለው ለምንድነው?በአዲስ አበባ አንድ ኩንታል ጤፍ 13፣ 14፣15 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አንድ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት እስከ 130 ብር ሲሸጥ ታይቷል፡፡ በዚህም የተነሳ ነዋሪው ኑሮን የሚሸከምበት ትከሻው ጎብጦ ኧረ ምንድነው ነገሩ ፣...