top of page

ሰኔ 22፣ 2016 - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀረበበት ቅሬታ ምላሹ ምንድነው?
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን ውል ለማደስ ያወጣው ፕሮግራም ደንበኞቹን የሚያጉላላ በመሆኑ ቅሬታ ፈጥሮበታል፡፡ ደንበኞቹ፣ በረጅም ሰልፍ ወረፋ ቀኑን ሙሉ ሲንገላቱ፣ ያለአንዳች መጠለያና የማረፊያ ቦታ...
Jun 29, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - እንባ ጠባቂ ተቋም ባለፉት 9 ወራት ከ 26,900 በላይ ቅሬታዎችን ተቀበልኩ አለ
የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ 26,900 በላይ ቅሬታዎችን ተቀበልኩ አለ፡፡ በ2016 በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ በ1,454 አቤቱታ መዝገቦች ስር 26,912 ሰዎች የአስተዳደር በደል...
May 13, 20241 min read

ሚያዝያ 14፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ
የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በዚህ ዓመት 1,400 አቤቱታዎችን መቀበሉን ተናገረ፡፡ ቅሬታ ከሚቀርብባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለምርመራ ፍቃደኛ ያልሆኑ እንዲሁም ውሳኔ ቢሰጥም ለመፈፀም አሻፈረኝ የሚሉ...
Apr 22, 20241 min read


መጋቢት 2፣2016 - የተፈጸሙ የስም ማጥፋቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በመገናኛ ብዙሃን ም/ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለ
በመገናኛ ብዙሃን የተፈጸሙ የስም ማጥፋት እና ሌሎች ጉዳቶችን መርምሮ ውሳኔ እንዲሰጥ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ለተቋቋመው አካል ቅሬታዎች ብዙም እየቀረቡ አይደለም ተባለ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን...
Mar 11, 20241 min read

መጋቢት 2፣2016 ‘’ሴቶችን ለማገዝ ነው የምሰራው እያለ፤ እኛ ሴቶችን ግን ሊሰማን አልቻለም’’ የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ቤት ተከራዮች
#ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ ‘’ሴቶችን ለማገዝ ነው የምሰራው እያለ፤ እኛ ሴቶችን ግን ሊሰማን አልቻለም’’ የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ቤት ተከራዮች። የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ማህበር አንደ አንድ የገቢ ምንጭ...
Mar 11, 20241 min read


ጥር 30፣2016 - በአዲስ አበባ ተምረን ለመውጫ ፈተና አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ
በአዲስ አበባ ተምረን በኦላይን ለሚሰጥ ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ትግራይ ክልል አዲግራት ዩኒቨርስቲ መመደባችን አግባብ አይደለም ያሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ መልስ አልሰጠም፡፡ በረከት...
Feb 8, 20241 min read


መስከረም 8፣2016 - የምክክር ኮሚሽኑ የሚቀርቡት ቅሬታዎች እንዴት አደረጋቸው?
አላግባባ ያሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ጉዳዮች በውይይት እንዲፈቱ ሀላፊነት የተሰጠው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምስረታው እና በሂደቱ ላይ ቅሬታ የሚያነሱ የፖለቲካ እና የሞያ ማህበራት ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወሳል፡፡...
Sep 19, 20231 min read


ነሐሴ 17፣2015 - የስልጤ ዞን በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ አልተወከልኩም የሚል ቅሬታ እያነሳ ነው
ከቀናት በፊት ‘’ማዕከላዊ ኢትዮጵያ’’ በሚል ስያሜ የተዋቀረው ክልል ውስጥ የስልጤ ዞን በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ አልተወከልኩም የሚል ቅሬታ እያነሳ ነው፡፡ ያሬድ እንደሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Aug 23, 20231 min read
ህዳር 28፣ 2015- በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል...
ህዳር 28፣ 2015 በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ የተደራጁ ሰዎች ከሚያነሷችው ቅሬታዎች አንዱ የተሰጣችሁ ጊዜ አብቅቷል፤ የምትሰሩበትን ቦታ ለሌሎች ልቀቁ ተባልን የሚል ነው፡፡ በዚህ መልኩ አቅማቸው ሳይጠና የመስሪያ...
Dec 7, 20221 min read