top of page


መጋቢት 17፣2016 - የተዘረፉት ቅርሶች በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ለሽያጭ እየወጡ መሆኑን ሰምተናል
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በትግራይ እና በአማራ ክልል በርካታ ቅርሶች መዘረፋቸው ይታወሳል፡፡ የተዘረፉት ቅርሶች በአለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ለሽያጭ እየወጡ መሆኑን የትግራይ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ተናግሯል፡፡...
Mar 26, 20241 min read


ጥር 21፣2016 - እስልምናን የተመለከቱ ቅርሶችን ዘርፉ በተገቢው እየተጠቀመባቸው አይደለም ሲሉ አስጎብኚ ድርጅቶች ተናገሩ
የቱሪስት መስህብ ከሆኑ ቅርሶች መካከል በቤተ እምነቶች ውስጥ ያሉ ቅርሶችና ሥነ ህንፃዎች ይገኙበታል፡፡ በተለይ የእስልምና እምነትን የተመለከቱ ቅርሶችን በተገቢው መጠን ዘርፉ እየተጠቀመባቸውና ገቢ እየተገኘ አይደለም...
Jan 30, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2016 - የቱሪዝም ዘርፉን ለማዘመን መንግስት አጥብቄ እየሰራሁ ነው አለ
የቱሪዝም ሚኒስቴር ለተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ሀገሪቱ ያላትን የቱሪዝም ሀብት ባስተዋወቀበት ፕሮግራም ተገኝተን ነው ይህንን የሰማነው። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ አቶ ስለሺ ግርማ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ...
Nov 2, 20231 min read